Get Mystery Box with random crypto!

ውዳሴ ሚድያ _wudase media zemari solomon abubeker

የቴሌግራም ቻናል አርማ solabubeker — ውዳሴ ሚድያ _wudase media zemari solomon abubeker
የቴሌግራም ቻናል አርማ solabubeker — ውዳሴ ሚድያ _wudase media zemari solomon abubeker
የሰርጥ አድራሻ: @solabubeker
ምድቦች: ሃይማኖት
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 4.33K
የሰርጥ መግለጫ

@ይህ የዘማሪ ዲ/ን ሰለሞን አቡበከር የቴሌግራም ገፅ ነው !!
በዚህ ገፅ ላይ
👉 አዳዱስ መዝሙሮች
👉 ትምህርቶች
👉 ስነ ፅሁፎች
👉 ወቅታዊ መልዕክቶች ይለቀቃሉ
👉 ስለመረጡኝ እና መልዕክቶቼን share ስለሚያደርጉ አመሰግናለሁ
ይሄንን በመጫን አገልግሎቴን ያግኙ
https://t.me/joinchat/AAAAAEQ_TEhXKQmcg0Zptw

Ratings & Reviews

3.50

2 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

0

4 stars

1

3 stars

1

2 stars

0

1 stars

0


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች

2022-08-28 09:51:58 " ሰሞነኛ ትኩሳቶቼ "

ከምን እና እንዴት ብዬ መጻፍ እንዳለብኝ ባላውቅም ...መጻፌን ግን እቀጥላለሁ ፦....አንዳንድ ጊዜ እኔ ያልኩትን ካልሆንክልኝ ከሚል እሳቤ ከተላቀቅሁ ሳልሰነብት አልቀርም በማህበራዊ ሚድያ ሐሳቦቼ ላይ ከእኔ ጋር በእምነት በዶግማ በቀኖና ጭምር የማይስማሙ አንዳንድ የሌላ ቤተ እምነት ሰዎች ክርስቶስን ከእኛ በላይ አታውቀውም የእውነቱ ቱንቢ እኛ ጋር ነው ያለው የሚመስል ተመሳሳይ ትችቶችን ሲሰነዝሩ አስተውላለሁ እግዚአብሔር ፈልጎአገኘኝ በማያልቀው ምህረቱ አዳነኝ እንጂ በፍለጋ አላገኘሁትም በፍቅሩ እንዲው የወደኝ ጌታ ዝም ብሎ አይተወኝም የሲኦም ማስገቢያውና ማስወጫው ቁልፍ እጃችሁ ላይ ያለ ይመስል ዳግም ወደ ጨለማ ዳግም ወደ ትፋት ዳግሞ ወደ ጥልቁ እምደገና ወደ ኋላ የሚሉ ያላዋቂ ሰው ሐሳብ የምትሰነዝሩ ሰዎች ከእንግዲህ በስርዓቱ ቃሉን መሰረት በማድረግ ብቻ ሀሳብ እንድትሰጡ አሳስባችኋለሁ ።

ወዲህ ደግሞ አይናችሁ ደም ለሚቀላ
እኔ በፊቴ ያለኝን አክሊል እየተመለከትኩ ሩጫዬን በትእግስት በመሮጥ ላይ እገኛለሁ ቤተ ክርስቲያንን መውደዴ በይበልጥ ጨምሯል አባቶቼን የማከብርበት ክብርም ከፍ ያለ ነው ። እኔ አሁን የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተ ክርስቲያን አማኝ ነኝ ። ለእኔ ትልቁና ዋናው ነገር ይህ ነው ። በተሰጠኝ የአገልግሎት መስክ ደግሞ አገለግላለሁ በከዚህ ቀደሙ አገልግሎት ኢትዮጵያን ከዳር እስከ ዳር ዞሬ አገልግያለሁ ከ5 ብር የአበል አገልግሎት እስከ እግዚአብሔር ይስጥልን አገልግያለሁ አምላኬ አገልግሎቴን አይረሳም አሁን በባለፈው ዘመን ትዝታ እየዋኘን በማህበራዊ ሚድያ በምችላትና በተሰጠችኝ ጸጋ በማገልገል ላይ እገኛለሁ አምላኬ ይንህንንም አገልግሎት ስለሰጠኝ ክብሩን ይውሰድ ።

ምናልባትም ፦
በሕይወቴ ዘመን ምናልባትም ትልቁና አስቸጋሪው ተግዳሮት ላይ ሳልሆን አልቀርም ግና ይህም ያልፋል ። ቀስቱ የአንድ ወገን አይደለም በሁለት ወገን የተሳለ ሰይፍ እንጂ በአባቴ ያለው የታላቅ ወንድሜ ግልምጫ ከግልምጫ አልፎ ቁንጥጫና እርግጫ ቢጨመርበትም እንኳን ከእሪያዎች ጋር ልመገብ እንደገና አልመኝም ። ብዙ አገልጋዮች የእኛን ቤት ታውቀዋለሁ ሰው ሲመጣ አንወድም የሚል ድግግሞሽ ያለበት ንግርትን ከመናገር ውጪ ምንም ሲፈይዱ አለማየቴ ከመገረም በቀር ምን እላለሁ ። በቅርቡ እንኳን አንድ ወዳጄ ወደ ቅድስት ቤተ ክርስቲያን ተመልሶ ቀኖናውን ጨርሶ ተጠምቆ ቢመጣም እንደገና ወደ ኋላ መመለሱን ስሰማ በእጅጉ አዝኛለሁ ወደ ቤቱ የመጣን ሰው በአይነ ቁራኛ 3 ዓመት ሙሉ ማየት አምስት አመት ሙሉ እጅ መንሳት የተመላሹንም አእምሮ ያዝላል ብዙ ዋጋ ያስከፍላል ቤተ ክርስቲያንም ልታስብበት ይገባል እላለሁ ።

ግና ፦
ለምን ይሆን መከፋፋታችን እላለሁ ቤተ ከርስቲያን ደጇ ሰፍቶ እያለ ስንዱ እመቤት እያልን እየጠራናት ለምን ይሆን መጠላለፋችን ብዬ በማሰብ እብሰለሰላለሁ ሌላው ቤተ እምነት እንኳን መጥተህ የመምጣት ሽውታውን ሰምተው እንኳን በተለየ ሁኔታ ያቀርቡሃል ሰላምታም ይሰጡሃል ። በጣም የሚያስደንቀኝ እውነታ ደግሞ በግል ተነጥፈው ሰላም የሚሉህ በጀምኣ ስታገኛቸው እንደማያውቁህ ጠርቅመውህ ማለፋቸው ይበልጥ ያከፉሃል ክርስትና ይህንን አይመክርም ከክርስቶስም ይህንን አልተማርንም ብዙ ቀናኢ ወንድሞች እህቶች ባሉበት ጥቂት እርሾዎችንም አስተውያለሁ ።

ሀሳቤን ስጠቀልለው ፦ አገልግሎት ስላለኝ አልታክትም ።
741 viewssolomon abubeker, 06:51
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-14 01:45:25

1.3K viewssolomon abubeker, 22:45
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-09 20:43:15 ሰላማችሁ ይብዛ ተወዳጆች
አዲስ ዝማሬ በዚህ ምሽት ለቅቄያለሁኝ

subscribe like share ማድረግን አትርሱ?



2.0K viewssolomon abubeker, 17:43
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-09 09:15:07

3.6K viewssolomon abubeker, 06:15
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-06 17:51:08

4.4K viewssolomon abubeker, 14:51
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-05 23:21:57

1.8K viewssolomon abubeker, 20:21
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-04 20:14:59

1.8K viewssolomon abubeker, 17:14
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-04 10:18:43

4.3K viewssolomon abubeker, 07:18
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-02 19:35:26 አዲስ ዝማሬ ሰምታችሁ ተፅናኑበት


1.8K viewssolomon abubeker, edited  16:35
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-01 17:21:29

2.1K viewssolomon abubeker, 14:21
ክፈት / አስተያየት ይስጡ