ሰላም እንደምን ዋላችሁ የእግዚአብሔር ቤተሰቦች በነገው ዕለት ማለትም ነሐሴ 4(ዕሮብ) የአብነት ት/ት ጥናት ሰለሚቀጥል ከ6-7 በመገኘት እንድንማር ስንል በእግዚአብሔር ስም እንጠይቃለን ያልሰሙ እኅት ወንድሞቻችሁንም ወደ ግቢ ጉባኤያችን እንድትጋብዙ በልዑል እግዚአብሔር ስም እንጠይቃለን። ሠናይ ምሽት ሰላመ እግዚአብሔር አይለየን! ፀልዩ በእንተ ሰላመ ቤተክርስቲያን ! ቦታ አዲሱ ቢጫ ህንጻ 4ተኛ ፎቅ ላይ ነው ይህን መልዕክት ላልሰሙ ጓደኞቻችሁ ሼር አድርጉላቸው 217 views15:23