Get Mystery Box with random crypto!

ሰላም እንደምን ዋላችሁ የእግዚአብሔር ቤተሰቦች በነገው ዕለት (ማክሰኞ ) የኮርስ መርሐ ግብር ሰ | ቅ/ማ/ዩኒቨርስቲ ግቢ ጉባዔ

ሰላም እንደምን ዋላችሁ የእግዚአብሔር ቤተሰቦች በነገው ዕለት (ማክሰኞ ) የኮርስ መርሐ ግብር ሰለሚቀጥል ከ6-7 በመገኘት እንድንማር ስንል በእግዚአብሔር ስም እንጠይቃለን እንዲሁም ያልሰሙ እኅት ወንድሞቻችሁን ወደ ግቢ ጉባኤያችን እንድትጋብዙ በልዑል እግዚአብሔር ስም እንጠይቃለን።
መልካም የጾም ጊዜ
ፀልዩ በእንተ ሰላመ ቤተክርስቲያን !



ቦታ 1. አዲሱ ህንጻ 4ተኛ ፎቅ ትንሹ ክፍል(2014 ባች)
2.አዲሱ ህንጻ 4ተኛ ፎቅ ትልቁ አዳራሽ (2013 ባች)
መግቢያና መውጫ በጀርባ በር (ቅዳሴ ስላለ)