Get Mystery Box with random crypto!

ሰላም እንደምን ዋላችሁ የእግዚአብሔር ቤተሰቦች በነገው ዕለት (ሰኞ) የኮርስ መርሐ ግብር ሰለሚቀ | ቅ/ማ/ዩኒቨርስቲ ግቢ ጉባዔ

ሰላም እንደምን ዋላችሁ የእግዚአብሔር ቤተሰቦች በነገው ዕለት (ሰኞ) የኮርስ መርሐ ግብር ሰለሚቀጥል ከ6-7 በመገኘት እንድንማር ስንል በእግዚአብሔር ስም እንጠይቃለን እንዲሁም ያልሰሙ እኅት ወንድሞቻችሁን ወደ ግቢ ጉባኤያችን እንድትጋብዙ በልዑል እግዚአብሔር ስም እንጠይቃለን። ሠናይ ዕለተ ሰንበት



ቦታ 1.አዲሱ ህንጻ 4ተኛ ፎቅ(አንደኛ ዓመት 2014 ባች)
2. ጭቃው አዳራሽ(ሁለተኛ ዓመት 2013 ባች)