ዲያብሎስ በእኛ ላይ ሲኾኑ ማየት ከሚፈልጋቸው ነገሮች ዋናው እና የመጨረሻው፦ #በእግዚአብሔር መግቦት ፣ ጥበቃ እና ማዳን ተስፋ ስንቆርጥ ነው። ከሚመጡብን ፈተናዎች የበለጠ ፣ ለገጠመን ጉዳይ በምንሰጠው ትርጒም የበለጠ ይዋጋናል። "ፈተናዎች"፦ .=እኛን የተሻሉ አድርጎ ለመቅረፅ፣ .=ከድካማችን ለማበርታት፣ .=ቆርጠን ልንጥለው የሚገባንን ለማሳየት፣ ወይም .=በጸጋው ለማደግ እንድንችል ሊኾን ይችላል፤ ጠላት ፦ የመጣብንን ፈተና፣ አዛብቶ እኛን ለማጥፋት አስመስሎ ያሳየናል። [ ተስፋ መቁረጥ የክህደት መግቢያ በር ነው ] ጸልዩ በእነተ-ሰላማ ለሀገሪትነ ኢትዮጵያ 697 views18:06