Get Mystery Box with random crypto!

አደራ ድንግል አደራ በፈተና ጊዜ ስጋዬ እንዳይፈራ........ አደራ ድንግል አደራ አደራ ድንግል | ቅድስት ፌብሮኒያ

አደራ ድንግል አደራ
በፈተና ጊዜ ስጋዬ እንዳይፈራ........
አደራ ድንግል አደራ
አደራ ድንግል አደራ
ሰይጣንን ድል ነስተሽ
አውጭኝ ከመከራ
አደራ ድንግል አደራ.......

@Slehiwetwe ይቀላቀሉን።