Get Mystery Box with random crypto!

ስለ እኔ

የቴሌግራም ቻናል አርማ sleenee — ስለ እኔ
የቴሌግራም ቻናል አርማ sleenee — ስለ እኔ
የሰርጥ አድራሻ: @sleenee
ምድቦች: እንስሳት , መኪናዎች
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 8.85K
የሰርጥ መግለጫ

Fully dedicated To your feelings!
' Turn Yourself On '
@yohannn

Ratings & Reviews

4.33

3 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

1

4 stars

2

3 stars

0

2 stars

0

1 stars

0


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 204

2021-03-18 08:11:16 Morning Y'all
••
@Sleenee ••
@Sleenee ••
288 viewsվohaŋŋes, 05:11
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2021-03-17 22:51:00 #Night
336 viewsվohaŋŋes, edited  19:51
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2021-03-17 22:48:34 ...ትርጉም ባለው ህይወት ግን እንዲህ አይደለም ትርጉም ባለው ህይወት ለራስ መኖርም መሞትም ከባድ ነው::ለሌሎች መኖር ምን ማለት እንደሆነ ሲገባችሁ መኖርም መሞትም ቀላል እንዳልሆነ ይገባችኃል
እመኑኝ ህይወት ሁል ጊዜ ጣፋጭ አይደለችም ህይወት ጨካኝ ናት.አንዳንድ ጊዜ ሁለት አስቀያሚ ነገሮች ውስጥ ትሰንጋችኃለች ይሄን ጊዜ ከሁለቱ አስቀያሚ ነገሮች ውስጥ አንዱን የተሻለውን አስቀያሚ እውነታ መርጣችሁ መወሰንስና መጋፈጥ ይኖርባችኃል..
..
'ከ አትፍረድ ፊልም የተወሰደ'
351 viewsվohaŋŋes, 19:48
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2021-03-17 22:41:23 ፍቅር የለም ላላችሁ አዎ ልክ ናችሁ በዚህ አታገኙትም:: ፍቅር አለ ላላችሁም እንደ እምነታችሁ ይሁን::
..
361 viewsվohaŋŋes, 19:41
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2021-03-17 22:33:45 one day someone will look at you the same way you look at the stars .
..
361 viewsվohaŋŋes, 19:33
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2021-03-17 22:17:45 Im single
but i ignore people like i’m taken
377 viewsվohaŋŋes, 19:17
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2021-03-17 13:40:02 follow me On Instagram
'Yohannes_Lawgaw'
485 viewsվohaŋŋes, 10:40
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2021-03-17 09:11:01 A Note for the Day

Dear Me,

Before you point figures on others for not being up to their promises, first ask yourself if you are at all times a person who never fails to keep your word for others.

Before you blame others for failing you and not to be on your side when you need them, first ask yourself if you are a friend in need for others, and most importantly for your own self.

Before you blame others for being irresponsible and selfish, first ask yourself if you are always a person who puts the interests of others before yours. And,

Before you start your day complaining about the many things that has gone wrong, first ask yourself if you have been thankful enough for the things that are going to your advantage.

There is more to be thankful for, more reasons to be humbled by and countless reasons to practice patience and to cut some slacks for others when they go off their natural ways.

Learn to count your blessing not the wrongs in your days and the people you encounter.

Blessed day to us all!
..
561 viewsվohaŋŋes, 06:11
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2021-03-16 20:31:04 በዚህ ዓለም የሚገኘው እያንዳንዱ ውበት እና ታላቅነት ሁሉ በሰው ውስጥ ባለ አንድ ነጠላ ሃሳብ ወይም ስሜት የተፈጠረ ነው። ዛሬ የምናየው ነገር ሁሉ፣ ባለፉት ትውልዶች የተፈፀመው በሙሉ ይህን ከመምሰሉ በፊት በአንድ ወንድ አዕምሮ ውስጥ የሚመላለስ ሃሳብ ወይም በአንዲት ሴት ልብ ውስጥ ትክ፣ ትክ የሚል ምት ነበር። የሰዎችን አዕምሮ ነፃ ያወጡት አብዮቶች በሙሉ በሺዎች መሃል በሚገኝ የአንድ ሰው አዕምሮ ውስጥ የተፈጠሩ ሃሳቦች ነበሩ.
..
550 viewsվohaŋŋes, 17:31
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2021-03-16 19:58:45 አንዳንዴ እረፍት ለማድረግ ከሁሉም ነገር እንርቅና የባሰ ደካማ ሆነን እንገኛለን.
..
559 viewsվohaŋŋes, 16:58
ክፈት / አስተያየት ይስጡ