Get Mystery Box with random crypto!

*በእለቱ ከሚገኙት ዑለማኦች መካከል መቀመጫቸውን በሀገረ ሳዑዲ ያደረጉ  ዑለሞች… 1, የተከበሩ | ስኬትን የፈለገ የሰለፎችን መንገድ ይከተል

*በእለቱ ከሚገኙት ዑለማኦች መካከል መቀመጫቸውን በሀገረ ሳዑዲ ያደረጉ  ዑለሞች…

1, የተከበሩ ሸይኽ አቢ ዐማር ሙሐመድ ኢብኑ ዐብዲላሂ ባሙሳ - فضيلة الشيخ محمد بن عبد الله با موسى - حفظه الله تعالى

2,የተከበሩ ሸይኽ ረሻድ አል-ሑበይሺይ - فضيلة الشيخ  رشاد الورد الحبيشي حفظه الله

3, የተከበሩት ሸይኽ ሙሳ አሕመድ አል ቀጧኒ
فضيلة الشيخ موسى بن أحمد القطاني العفري

*ከሀገረ ኢትዮጺያ ከተለያየ ቦታ የተውጣጡ  መሻይኾች እና ኡስታዞች፦

=>ከደሴ፦
~ ሸይኽ ሙሐመድ መኪን
~ ሸይኽ ሙሐመድ ጘዛል
~ ሸይኽ ሃሰን ቃዲ
~ ሸይኽ ሙሀመድ አሚን
~ ኡስታዝ በድሩ
~ ሸይኽ አረቡ
~ ሸይኽ ኢሳ
~ ሸህ ሁሴን

=> ከኩታበር፦
~ ሸህ ሙጅተባ
~ ሸህ አደም ኩታበር

=>ከኮምቦልቻ
~ ሸይኽ አሕመድ አወቅ ከኮምቦልቻ

=>ከኬሚሴ፦
~ሸይኽ አቢ ዐማር አወል ቢን አሕመድ አል_ኬሚሴ
~ኡስታዝ አቡ ሓቲም ኸድር ቢን አሕመድ አል_ኬሚሴ

=> ከአፋር፦
~ ኡስታዝ አቡ ሒዛም

*ሌሎችም ከአዲስ አበባም የሚተሙ እንቁ ኡስታዞች አሉ ለግዜዉ ስማቸውን ይቆያችሁ