Get Mystery Box with random crypto!

اسلام عليكم ورحمت الله وبركاته አስደሳች ብስራት ለአዳሜ ጀመዓ መወያያ ግሩፕ | ስኬትን የፈለገ የሰለፎችን መንገድ ይከተል

اسلام عليكم ورحمت الله وبركاته


አስደሳች ብስራት ለአዳሜ ጀመዓ መወያያ ግሩፕ አባላቶች በሙሉ በአላህ ፍቃድ!!


ነገ ማታ ጅሙዓ ለየት ያለ የሙሀደራ ፕሮግራም ይኖረናል ኢንሻአሏህ!

ሙሀደራውን የሚያደርጉልን  የኡስታዝ
ኸድር ኬሜሴ ተማሪዎች

ወንድም ዐብደል መሊክ ያሲን እና

ሰኢድ( አቡ_ዑበይዳ)  ሀፊዞሁሙሏህ

  የሙሀደራው ርዕስ በሰአቱ የሚነገር ይሆናል መቅረት ቀርቶ ማርፈድ ያስቆጫል

ፕሮግራሙ የሚጀምርበት ስዓት

  በሳዑድ  9:00

በዱባይ  10:00

    በኢትዮጵያ  3:00

ሊንኩን ሸር በማድረግ የኸይር ሰበብ ይሁኑ



https://t.me/+M02s9lDD6LtiZmU0