Get Mystery Box with random crypto!

ታላቅ የሙሓደራ ፕሮግራም አዲስ አበባ እና አካባቢዋ ለምትገኙ በሙሉ ከሱዑዲያ በመጡ ታ | ስኬትን የፈለገ የሰለፎችን መንገድ ይከተል

ታላቅ የሙሓደራ ፕሮግራም

አዲስ አበባ እና አካባቢዋ ለምትገኙ በሙሉ

ከሱዑዲያ በመጡ ታላላቅ የየመን መሻይኾች

1. የተከበሩ ሸይኽ አቢ ዐማር ሙሐመድ ኢብኑ ዐብዲላሂ ባሙሳ - فضيلة الشيخ محمد بن عبد الله با موسى - حفظه الله تعالى

2. የተከበሩ ሸይኽ ረሻድ አል-ሑበይሺይ - فضيلة الشيخ  رشاد الورد الحبيشي حفظه الله

የሙሓደራ : ዛሬሐሙስ ከመጝሪብ አስከ ዒሻእ

የሙሓደራ ስፍራ: አለም ባንክ ኢማም አሕመድ (ሜዳ) መስጂድ

ፕሮግራሙን በቴሌግራም ለመከታተል: አል_ኢማም አህመድ ኦን ላይን መድረሳ
https://t.me/imamahmedonlinemdrsa

ተደራሽነቱን ለማስፋት እና ኡማውን ደዕዋ እንዲደርሰው ለማድረግ ለሌሎችም ያጋሩ

Share Share