Get Mystery Box with random crypto!

በዘር ተመስርቶ ፍቅር ከጀመረ የሃበሻነት ደሙ እንዲህ ከባከነ ፍቅር ድሮ ቀረ። ያብሮነት | ኢትዮ ስነ ቃል

በዘር ተመስርቶ ፍቅር ከጀመረ
የሃበሻነት ደሙ እንዲህ ከባከነ
ፍቅር ድሮ ቀረ።
ያብሮነት ህግጋት ተሻረና ውሉ
አንቺም ከሌላ ሰው ኪዳን አሰርሽ አሉ።

ዮኒ
ኣታን @yonatoz
mubarek @mubako