ደስታም ሀዘንም ሳቅም ለቅሶም ይጋባል በዙርያችሁ ላሉ ምን ያጋባችሁ ከነሱስ ምንን እየተካፈላችሁ ነው.....እኔ እና እናንተ ሳቅን ደስታን ብርትትን ስናጋባ በተፈጠርንበት ልክ እየኖርን ነው ...መልካም የሆነውን ለማሰብ እና ለማድረግ ተፈጥረሬያለሁ....እናንተስ ወዳጆቼ? የንጉሱ ሴት ልጆች/The KIng’s Daughter 234 viewsFevi Favored, 04:59