Get Mystery Box with random crypto!

Feven Gashaw

የቴሌግራም ቻናል አርማ showfeven — Feven Gashaw F
የቴሌግራም ቻናል አርማ showfeven — Feven Gashaw
የሰርጥ አድራሻ: @showfeven
ምድቦች: ሃይማኖት
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 1.59K
የሰርጥ መግለጫ

@የንጉሱ ሴት

Ratings & Reviews

2.67

3 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

0

4 stars

1

3 stars

1

2 stars

0

1 stars

1


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች

2022-09-01 07:59:53
ደስታም ሀዘንም ሳቅም ለቅሶም ይጋባል
በዙርያችሁ ላሉ ምን ያጋባችሁ ከነሱስ ምንን እየተካፈላችሁ ነው.....እኔ እና እናንተ ሳቅን ደስታን ብርትትን ስናጋባ በተፈጠርንበት ልክ እየኖርን ነው ...መልካም የሆነውን ለማሰብ እና ለማድረግ ተፈጥረሬያለሁ....እናንተስ ወዳጆቼ?
የንጉሱ ሴት ልጆች/The KIng’s Daughter
234 viewsFevi Favored, 04:59
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-29 07:56:00
ልንይዘው የምንፈልገው የሚያስጥለን
ልንሄድበት የምንፈልገው መንገድ የማያስረግጠን መንገዶች
ልንደርስበት ለምንፈልገው ፍፃሜ የምንጨክንበት ምቾት
ልንነካው ለምንፈልገው ህልም የምንለቀው ውሎ
ምን አለፋን NO PAIN NO GAIN ነው ነገሩ !
ወዳጆቼ በምቾታችን ውስጥ :ሁሉን ለማስደሰት በመሞከራችን ውስጥ በምንወዳቸው ውሏችን ውስጥ ስኬታችን የለም ....ነገን ለመድረስ ዛሬን በራሳችን ላይ እንጨክን ነገ አትጠራጠሩ ለመልካም ሆነልኝ እንልበታለንና!
መልካም ሳምንት!
የንጉሱ ሴት ልጆች/The KIng’s Daughter

Joine me on Telegram
t.me/ShowFeven

Subscribe my YouTube channel

https://youtube.com/channel/UCKrGvHT2ZOvKHFnlTFjqyzw

Follow me on TikTok
https://vm.tiktok.com/ZMRJTTpNY/

Follow me on Instagram
https://www.instagram.com/p/CF8_puXnM7E/?igshid=1vgn0kzp69zdk
295 viewsFevi Favored, 04:56
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-28 21:01:18
347 viewsFevi Favored, 18:01
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-26 21:34:25
እኛ የንጉሱ ሴት ልጆች ነን!
ክብርት ኤርጎጌ ተስፋዬ
የሴቶችና ማህበራዊ ጉዳይ ሚኒስቴር Ministry of Women and Social Affairs
Ergogie Tesfaye
487 viewsFevi Favored, 18:34
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-18 07:07:54
ከአዲስ አበባ ወደ ናዝሬት የሚውስደው መንገድ በራሱ መጥፎም ጥሩም አይደለም። የነዳንበት አነዳድ ግን የጉዞአችንን አይነት ይወስነዋል። ህይወት በራሷም ክፉም ደግም አይደለችም እኛ ልንኖረው የመረጥነው ምርጫ ውጤት ነው።
ወዳጆቼ ምርጫችን ኑሯችንን የደስታም፣የሀዘንም፣የክብርም ፣የውርትደትም የድልም የሽንፈትም ያደርገዋል። ትክክለኛ አኗኗር በመኖር ቀና ብለን እንጓዝ፣ በፍሬው ከመጋጨታችን በፊት ዘር ላይ እንጠንቀቅ እኔ እና እናንተ መልካም ኑሮ መልካም ህይወት መልካም ነገ ይገባናልና መልካም ዛሬን እንኑራት!!!መልካም እንስራ መልካም እናድርግ መልካሙን እናስብ ።
መልካም ቀን!
የንጉሱ ሴት ልጆች/The KIng’s Daughter
Follow me on you tube

https://youtube.com/channel/UCKrGvHT2ZOvKHFnlTFjqyzw
946 viewsFevour Is My Name, 04:07
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-14 07:00:27
#መርህ_ሲጣስ!
ሳይወዱ መወደድን የሚፈልጉ
ሳይፈልጉ መፈለግን የሚሹ
ሳያከብሩ መከበርን የሚጠብቁ
ሳይሰጡ እንዲሰጣቸው የሚዘረጉ
ሳይሰሙ መሰማትን የሚጠሙ
ይገጥሟችሁና ወገኔ መርሁ የመዝራት እና የማጨድ ነውና አዝመራው ላይ አታተኩር ዘርህ ላይ ስራ ስትሉት ትዕቢተኛ ያደርጋችሗል!
ወዳጆቼ ጎበዝ ገበሬ በዘር አይቀልድም በየጊዜውም አረምን ከመንቀል አቦዝንም በአዝመራም ጊዜ አንገቱን አይደፋምና ህይወትም ያልሰጠናትን አትሰጥምና ዘራችንን እናስተካክል በመርህ እንኑር ብዬ በፈገግታ ነገርኳችሁ በፈገግታ ስሙኝ!
የመልካም ዘር ቀን ይሁንልን

Joine me on Telegram
t.me/ShowFeven

Subscribe my YouTube channel
https://www.youtube.com/channel/
1.1K viewsFevour Is My Name, 04:00
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-06 07:48:39
ራእይ ራስን ማወቅ ነው! ደግሞም የመኖርን ትርጉም የተፈጠርንበትን ምክንያት ደግሞ ማግኘት ነው። እኔ ማነኝ? ለምን ምክንያት ነው የምኖረው? ደግሞስ መኖር ብቻ ሳይሆን ልሞትለትስ ፈቃደኛ የምሆንለት ጉዳይ ምንድነው? የሚለውን ጥያቄ ለመመለስ የሚያስችለን ራእይ ነው። ራእይ መጨረሻውን መጀመሪያ ላይ ማየትና መረዳት ነው።
ራእይን መረዳትም ሆነ መኖር በአንዴ የሚፈጠር ሳይሆን የእድሜ ልክ ሥራ ነው። ራእይን አጥርቶ ከማየትና ከመሆን አንጻር የእድሜ ልክ ሂደትና ስራ ነው። #ማየት_ከመሆን_ይቀድማል።
ምን ታያላችሁ?
መልካም ቀን
የንጉሱ ሴት ልጆች/The KIng’s Daughter
1.1K views04:48
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-25 07:14:44
#ሀሳብ_እና_ድርጊት
ብዙዎች አንዳች ነገር ለማድረግ አንድን እርምጃ ለመራመድ እናስባለን እናቅዳለን እንመኛለን:: ሀሳቡ ብቻውን ውጤታማ አያደርገንም ወደድርጊት እስካልሄድን በመፅሀፍ ቅዱስም ሆነ በታሪክ የድርጊት ሰዎች የስኬት ሰዎች :እግዚአብሔርም ያሰብውን የፈፀመባቸው እነርሱም ካሰቡት የደረሱ ድንቅ ሰዎች ናቸው::
ሀሳብ የድርጊት ሀይል ሰጪ ነው እንቅስቃሴ ካልታከለበት ግን ምኞት ብቻ ሆኖ ይቀራልና አንድ እርምጃ ወደህልማችሁ አንድ እርምጃ እግዚአብሔር ወደነገራችሁ አንድ እርምጃ ወደ ሀሳባችሁ ተራመዱ ያኔ ባህሩም መንገድ እሳቱም ገለባ ይሆናል::
በዚህ ሳምንት ካሰብናቸው ጉዳዮች አንዱን በድርጊት እንፈፅም!
መልካም ሳምንት

Joine me on Telegram
t.me/ShowFeven

Subscribe my YouTube channel
https://www.youtube.com/channel/UCKrGvHT2ZOvKHFnlTFjqyzwv

Follow me on TikTok
https://vm.tiktok.com/ZMRJTTpNY/

Follow me on Instagram
https://www.instagram.com/p/CF8_puXnM7E/?igshid=1vgn0kzp69zdk
1.3K views04:14
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-24 19:15:40
የተወደዳችሁ
የንጉሱ ሴት ልጆች ከዚህ ቡሗላ መፅሀፍ ብቻ ሳይሆን ለብዙ እህቶቼ መፅናኛ መበርቻ እውቀትን መሰነቂያ
የብዙ ምኞቶች እና ህልሞች እውን መሆኛ ሊሆን ጥቂት ቀናት ቀሩት!
የሄድንባቸው መንገዶች ለሌሎች ትምህርት ብርታት ምክር ተስፋ ነውና ወርቃማው መንገድ ጉዞውን ቀጥሏል!
የንጉሱ ሴት ልጆች ከሚያካትተው አገልግሎቶች ውስጥ
Counciling ማማከር
Training ማሰልጠን
Empowerment ማስታጠቅ
Media የመገናኛ ብዙሃን
Professional association የሙያ ማህበራት
Capacity building አቅም ግንባታ
Scholarship ነጻ የትምህርት እድል
Podcast ፖድካስት
Table talk በጠረጴዛ ዙሪያ ውይይት
የሚያካትት ሲሆን ......
ሁላችሁ በፀሎታችሁ አብሮነት እንደሁልጊዜው ሰላላችሁ አመሰግናለሁ!
#grandopening
#comingsoon
የንጉሱ ሴት ልጆች/The KIng’s Daughter
950 views16:15
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-11 07:31:15
መለምለም እድልፈንታዬ ነው። በጊዜውም አለጊዜውም አፈራለሁ እበዛለሁ። የእግዚአብሔር ደስታ ሀይሌ ነው።
ቀኔን በሳቅ ማለዳዬን በደስታ መርቆታል!
ለእናንተም ይሁንላችሁ!
የንጉሱ ሴት ልጆች/The KIng’s Daughter
1.3K views04:31
ክፈት / አስተያየት ይስጡ