ታሪክህን የሚቀይረው ከፈጣሪ ቀጥሎ ያንተ ቆራጥነት ነው! ከሰዎች ብዙ አጠብቅ! ሰዎችን አንዳስቀመጥክ አታገኛቸውም ጊዜና ሁኔታ ይቀይራቸዋል። ለራሴ ያለሁት እኔ ነኝ ማለት ስትጀምር በአመለካከት ከፍ ማለት ትጀምራለህ። የሚያስደስት ቅዳሜ ተመኘንላችሁ @sewnet_et የእናንተው ምርጥ ጓደኛ! 1.7K viewsJohn ㋛︎, edited 09:46