ህይወት በቀላሉ የሚገመት ቢሆን አጓጊ መሆኑ ያቆም ነበር፤ ስለዚህ ለምን እንደምፈልገው አልሆነም ብለህ አትዘን...ግን የምትፈልገው ነገር እስኪፈጠር ድረስ ጥረትህን አታቁም ምክንያቱም የተሸነፍከው ያቆምክ ዕለት ነው! @sewnet_et የእናንተው ምርጥ ጓደኛ! 1.6K viewsJohn ㋛︎, edited 09:46