ወዳጄ አልችልም ካልክ ልክ ነህ አዎ አትችልም፤ እችላለሁም ካልክ ልክ ነህ አዎ ትችላለህ! ሁሉም በመዳፍህ ነው! ስለዚህ አይምሮህ ካመነበት እስኪ ንገረኝ የምትፈልገውን እንዳታገኝ የሚያስቆምህ ማነው?! ድንቅ ምሽት ተመኘንላችሁ @sewnet_et የእናንተው ምርጥ ጓደኛ! 1.6K viewsJohn ㋛︎, edited 20:06