Get Mystery Box with random crypto!

ስኬት አሁን ካለህ በላይ ስኬት ከፈለግክ አሁን ካለህ በላይ ምን ለማድረግ ወስነሃል? ነው ጥያቄ | ሰውነት 🗣🚶‍♀🚶‍♂

ስኬት

አሁን ካለህ በላይ ስኬት ከፈለግክ አሁን ካለህ በላይ ምን ለማድረግ ወስነሃል? ነው ጥያቄው ። የፈለግከውን ያሻህን መመኘት መፍትህ ምን ለማድረግስ ዝግጁ ነህ ?

አሁን ካለህ እጥፍ ከፈለግክ አሁን ካለክ እጥፍ ራስህን አዲስ ነገር ለመሞከር ፣ ለመሣሣት ክፍት አርግ !

ሰናይ ቀን ተመኘን
@sewnet_et
የእናንተው ምርጥ ጓደኛ