Get Mystery Box with random crypto!

ሴራ ታሪክ እና ምርምር

የቴሌግራም ቻናል አርማ sera_tarik_mirmir — ሴራ ታሪክ እና ምርምር
የቴሌግራም ቻናል አርማ sera_tarik_mirmir — ሴራ ታሪክ እና ምርምር
የሰርጥ አድራሻ: @sera_tarik_mirmir
ምድቦች: ያልተመደበ
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 1.46K
የሰርጥ መግለጫ

የጥንት ኢትዮጵያ መንፈሳዊና አለማዊ ስራወች፥ ኢትዮጵያን ለማፈራረስ እና የአውሬውን መንፈስ በኢትዮጵያ ላይ ለማንፀባረቅ የሚሸረቡ ሴራወች እንዲሁም የኢትዮጵያና ሌሎች ታሪኮች አስተማሪና ጠቃሚ ምክሮችና መረጃወች ይቀርቡበታል
የዩቲዩብ ቻናላችንን subscribe አድርጉልን
https://youtube.com/channel/UCBtYnl_gnPkD_bpk3qwmRHA አስተያየት ለማድረስ

Ratings & Reviews

3.00

3 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

1

4 stars

0

3 stars

1

2 stars

0

1 stars

1


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 2

2022-08-26 21:18:46 በአነጋገር በመቀመጥ ሁሉ ነገር ጠፍቶብን ዝብርቅርቅ ብሎብናል::መንግስታዊ:ፖለቲካዊ:ወታደራዊ ማዕረግ:ስነስርዓት ሁሉ ነገር ሻሞ ነው::የቀረን ጥቂት ስነስርዓት በሀይማኖት አከባቢ ቢሆንም እርሱንም ወግ አጥባቢ:ኋላ ቀር እያልን መኅበረሰባዊ መደዴነት እየነገሰብን ነው::ሁሉን እንሽራለን በሁሉ እናምፃለን ራዕይ ስለሌለን መረን ሆነናል::


ገፅ 248/ሚትራሊዮን
381 viewsማኢጎ ጉቤ, 18:18
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-26 21:18:46 ብሒላዊ ምክር

ሐሜት፦ ያለ መሣሪያ ሰዉን መግደል ነዉ።

ማጉረምረም፦ ባገኙት በቃኝ ብሎ አለማመስገን ነዉ።

ቁጣ ፦ ከስድብ የሚያደርስ የክፉ አድራጎት መሠረት ነዉ።

ብስጭት ፦ የተበሳጩበትን ነገር ሳይሆን ተመልሶ ራስን
የሚጎዳ መርዝ ከክህት የሚያደርስ የኃጢአት ምንጭ
ጭንቀትን የሚያነድ ትንሽ ክብሪት ነዉ።

መዋሸት፦ እዉነተኛ ሰዉ ሳይታዩ የሚጎዱበት ረቂቅ የሰይጣን ጦር ነዉ።

መርገም፦ አቅም ሲያንስ ወደላይ የሚወረወር የደካማ ሰዎች ቀስት ነዉ።

መሳደብ፦ህሊናን የሚያቆስል
ቁስሉ ቶሎ የማይድን አቅም የሌላቸዉ ሰዎች ዱላ ነዉ።

ዋዛ ፈዛዛ፦በስልት የሚቃኙት
የሥራ ፈቶች በገና ነዉ።

የማይገባ ፦ሣቅ ሐላፊ አግዳሚዉን የሚያጠምዱበት የአመንዝሮች ወጥመድ ነዉ።

መሳለቅ፦በአካል ጉዳተኛ ሰዉ ላይ የሚዘብቱበት የመርገም ስንቁ ወግ ነዉ።

ዘፈን ፦ ለዝሙት የሚያነቃ ልብ የሚወጋ ክፉ ፍላፃ ነዉ።

ድንፉታ፦ የጀግኖች ባልትና የሰነፎች ጫጫታ ነዉ።

መንፈግ፦ የሚለምነዉን ሰዉ የሚወጉበት የሰስታምች ፍላፃ ነዉ።

በክፉ ማንሾካሾክ፦ ቀስ ብለዉ ሰዉን የሚገድለበት የአሳባ ቂዎች ጩቤ ነዉ።

ነገር ማመላለስ፦ የሚዋደዱተን የሚለያዩበት የዲያብሎስ የግብር ልጆች መሣሪያ ነዉ።

ቃልን መለውዋወጥ፦ የዚህን
ከዚያ እያመላለሱ የሚያዉደለድሉበት የነመሰዬ ልደር ልዩ ትቅቅ ነዉ።

የአደራ ገንዘብ መብላት፦ ሳይጥሩ ሳይግሩ የሰዉ ላብ ሲበሉ የሚኖሩበት የስነፍ ሰዎች መሣሪያቸዉ ነዉ።

በሐሰት መማል፦ ሰዉን ለማዘናጋት ሆን ብለዉ የያዙት የግብዞች ማደሪያ ነዉ።

እስጣለሁ ብሎ መንሳት፦ ደግ ለመባል የተናገሩት የእነልወደስ ባይ መግደያ ነዉ።

ሰዉን ማስነወር፦ ሰዉ የወደደዉን የተከበረዉን ስም
ለማጥፉት የሚቀቡት የምቀኞች ቀለም ነዉ።

መሳለቅ ፦የማይታይ የቀናተኞች ጦር ነዉ።

መጠራጠር፦ ወደ ክህደት የሚመራ የከሀዲዮች መንገድ መጥረጊያ ነዉ።

ማሽሟጠጥ፦ ሰዉን የሚደበደቡበት የእነአይዩኝ ባይ
ዱላ ነዉ።

ነገር መለዋወጥ፦ የሐሰተኞች ከተያዙበት ወጥመድ የሚያመልጡበት መንኮራኩር ነዉ።

ምኞት፦ የቁም ህልም ነዉ። ሕልሙም በሐሳብ ተፀንሶ በቅዥት የሚወለድ ነዉ።

ተስፋ፦ከማጣት ወደ ማግኘት ለመሽጋገር የሚያገለግል ደልድይ ነዉ።

ጠብ፦ እሳትን ለማንደድ የሚጫር የነገረኞች የኪስ ክብሪት ነዉ።

ችኮላ፦ የትዕግስት ጣላት የፀፀት አባት ነዉ። ልጁም ወይኔ ይባላል።

ሙከራ፦ የሥራ ጥልቀትን መለኪያና መመጠኛ ነዉ።

የጥበብ መጀመሪያ፦ እግዚአብሔርን መፍራት ነዉ።
369 viewsማኢጎ ጉቤ, 18:18
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-26 14:14:02 ሴራ ታሪክ እና ምርምር pinned a photo
11:14
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-26 14:13:52 አዎ ቆሟል

ቃና ቲቪ የህዝብ ድምፅን በመስማት

“ ፍልሰት “ ድራማ ማሳየት አቁሟል::
377 viewsማኢጎ ጉቤ, 11:13
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-25 05:10:30
493 viewsማኢጎ ጉቤ, 02:10
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-25 05:10:16 ★ መንግሥት በአስቸኳይ ይህንን የርኩሰት ፊልም ያስቁም !

★ ክርስቲያኖች ተጠንቀቁ!! " ፍልሰት" በሚል ርዕስ በቃና ቲቪ የሚተላለፈውን የሴት ሰዶማውያን /ሌዝብያን / ፊልም ፈጽሞ እንዳታዩ።★

እጅግ በሚያሳዝን ሁኔታ ኢትዮጵያ ውስጥ ለገንዘብ የሚስገበገቡ፣የራሳቸውን ጥቅም እንጂ በትውልድ ሕይወት ላይ የሚያመጣውን መጥፎ ተድኅኖ የማያገናዝቡ ስግብግብ ግለሰቦች ያገኙትን የውጪ ፊልም ሁሉ በገንዘባቸው እያስተረጎሙ ትውልድን እያረከሱ ሃገርን እያቆሸሹ ይገኛሉ።

ይህ "ፍልሰት" የሚል የማታለያ ትርጉም የተሰጠው ፊልም Orfaos da Terra ከሚል የስፔናውያን ቋንቋ የተወረሰ ሲሆን የፊልሙ ዋና ዓላማ በፍቅር ስም የሴት ሰዶማዊነትን/ሌዝቢያዊነትን /በትውልድ ልብ ውስጥ ለማስገባትና ወጣቶችን በረከሰ ተግባር ለማጨመላለቅ በምሥጢር ታቅዶ የተሰራ ፊልም ነው።ፊልሙ እጅግ በረቀቀ ዘዴ ወጣቶችን በመሳብ ልባቸውን እያንጠለጠለ የአዕምሮ እጥበት/Brain wash/ በማድረግ ሴት ከሴት ጋር በዝሙት መጨመላለቅን እንደ ዘመናዊነትና እንደ ሥልጣኔ ለማሳየት የተዘጋጀ አጋንንታዊ ፊልም ነው።

እኛ ኢትዮጵያውያን የተከበረ ባህል፣የተቀደሰ ሃይማኖትና የተለየ ሥርዐት ያለን ክቡር ሕዝቦች ነን ይህንን የተከበረ ማንነታችንን በፊልም፣በሙዚቃ፣በተለያዩ ፋሽኖች በማርከስ ሙሉ ለሙሉ ለሰይጣን ተገዥዎች ለማድረግና ከእግዚአብሔር ሕግ ለማውጣት የውጭና የውስጥ ባንዳ ጠላቶቻችን በብዙ ዓይነት ስልት እየተንቀሳቀሱ ስለሆነ ይህንን ትውልድ ገዳይ ርኩስ ተግባር ጠንክረን ልንታገልና ልናስቆም ይገባል።

ስለዚህም ይህ" ፍልሰት " በሚል ርዕስ በተከታታይ ለሕዝብ በይፋ በቃና ቲቪ የሚተለለፍ ነውረኛ ፊልም በአስቸኳይ መቆም አለበት። ወላጆች ልጆቻችሁን የሚያረክስ ፊልም ስለሆነ በአስቸኳይ እንዲቆም አድርጉ ልጆቻችሁም እንዳያዩ ከልክሉ ፣ክርስቲያኖች ይህ ዲያብሎስ ቀስ በቀስ እያታለለ ልባችሁን የሚያሸንፍበትና ከእግዚአብሔር እቅፍ የሚለይበት ወጥመድ ስለሆነ አጥብቃችሁ በመቃወም አስቁሙ ፈጽሞ እንዳታዩ። የሃይማኖት አባቶች፣መምህራነ ወንጌል ፣የሃይማኖት ተቋማት ጉባዔ ይህንን ትውልድ ገዳይ የርኩሰት ፊልም አጥብቃችሁ ተቃወሙና አስቁሙ።ውሃ ሲወስድ አሳስቆ ነውና እንደ ኖርማል ፊልም አቅልላችሁ የምታዩ ሰዎች መጨረሻ ላይ ሕይወታችሁን በለየለት ርኩሰት ውስጥ ገብቶ ስለምታገኙት ከወዲሁ ነቅታችሁ አቁሙ፣ተለዩ፣ተቃወሙ።

1ቆሮ 6 ፥9

"አመንዝራዎች፡ወይም፡ቀላጮች፡ወይም፡ከወንድ፡ጋራ፡ዝሙት፡
የሚሠሩ፡
10፤ወይም፡ሌባዎች፡ወይም፡ገንዘብን፡የሚመኙ፡ወይም፡ሰካሮች፡ወይም፡ተሳዳቢዎች፡ወይም፡ነጣቂዎች፡
የእግዚአብሔርን፡መንግሥት፡አይወርሱም።
11፤ከእናንተም፡አንዳንዶቹ፡እንደ፡እነዚህ፡ነበራችኹ፤ነገር፡ግን፥በጌታ፡በኢየሱስ፡ክርስቶስ፡ስም፡
በአምላካችንም፡መንፈስ፡ታጥባችዃል፥ተቀድሳችዃል፥ጸድቃችዃል።"

መ/ር ታሪኩ አበራ

ለሌሎችም ሼር አድርጉት በየጉሩፑም ለጥፋት
569 viewsማኢጎ ጉቤ, 02:10
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-24 15:47:29 ወያኔ ህወሃት ጦርነት ጀመረ በቃ!!
444 viewsኢትዮጵያ ትቅደም, 12:47
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-23 08:21:26
456 viewsማኢጎ ጉቤ, 05:21
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-23 08:21:11 Ours Café የተከራየውን ቤት እንዲለቅ ተነግሮታል። ቀበሌ 04 የሚገኘው ዝማምነሽ ታወር አወርስ ካፌ ከገባው የውል ስምምነት ውጭ የሆነ ድርጊት በመፈፀሙና በተደጋጋሚ በተሰጠው ማስጠንቀቂያ ማስተካከል ባለመቻሉ ቤቱን አስተካክሎና ቀሪ ክፍያውን ፈፅሞ እንዲለቅ በደብዳቤ አሳውቋል። ይህ የማይሆን ከሆነ ጉዳዩን ወደ ፍርድቤት እወስዳለሁ ብሏል። በነገራችን ላይ በተፈፀመው ድርጊት ያዘነው የከተማዋ ነዋሪ ወደ ካፌው መሄድም አቁሟል።
465 viewsማኢጎ ጉቤ, 05:21
ክፈት / አስተያየት ይስጡ