Get Mystery Box with random crypto!

ብዙ ወጣቶች በፖረኖግራፊ (በሰጋ) እና በዝሙት ዙሪያ በኃጥያት ሲወድቁ ቀስ በቀስ ቤተክርስቲያን ይ | መንፈስ ቅዱስ 𝐇𝐎𝐋𝐘 𝐒𝐏𝐈𝐑𝐈𝐓

ብዙ ወጣቶች በፖረኖግራፊ (በሰጋ) እና በዝሙት ዙሪያ በኃጥያት ሲወድቁ ቀስ በቀስ ቤተክርስቲያን ይቀራሉ ። እንደዚህ ያለ ኃጥያት እያደረግኩ እንዴት ወደ እግዚአብሄር ቤት እሄዳለው? ይላሉ

ወንድሜ የአዲስኪዳን ቤተመቅደስ አንተ ነህ በቤትህ ሆነህም በዛ ኃጥያት የምትቀጥል ከሆነ ወደ ቤተክርስቲያን ባለመሄድህ እግዚአብሄርን ከመበደል አልተቆጠብክም።

ታዲያ መፍትሄ ምንድነው ???

እርስ በርሳችሁ በኃጢአታችሁ ተናዘዙ። ትፈወሱም ዘንድ እያንዳንዱ ስለ ሌላው ይጸልይ፤ የጻድቅ ሰው ጸሎት በሥራዋ እጅግ ኃይል ታደርጋለች።(ያዕ 5፡16)

በህብረት ውስጥ መሰራት አለ
በምንም አይነት ሁኔታ ውስጥ ብንሆንም መጣል ያለብንን ጉድፍ በህብረት ውስጥ እግዚአብሄር ያስጥለናል

ስለዚህ ወንድሜ አንተ ብቻ ምስጢር አርገህ ብቻህን ለምን ትጎዳለህ ? ብዙዎችን መንፈስ ቅዱስ እየረዳ ነው ዛሬ አንተንም መንፈስ ቅዱስ ልፈታህ ይፈልጋል @jesus_op_6 ላይ ያለህን ችግር እስክ ንገረኝ ደግሞ እስከመቼ ነው እንደዚህ አይነት ነገር ውስጥ የምትኖረው ??? #Share # share #share #share_በጌታ_ፍቅር_እለምናችኋለሁ

ቻናሉን ይቀላቀሉ