Get Mystery Box with random crypto!

እግዚአብሔርን እንዴት እናመልካለን? የአመልኮ ሥርአት:- እግ/ርን የምናመልከው በእውነተኛ መን | መንፈስ ቅዱስ 𝐇𝐎𝐋𝐘 𝐒𝐏𝐈𝐑𝐈𝐓

እግዚአብሔርን እንዴት እናመልካለን? የአመልኮ ሥርአት:-

እግ/ርን የምናመልከው በእውነተኛ መንፈስና በፍጹም ልብ ነው::

፨በመጽሐፍ ቅዱስ የብዙ ሰወች የአመላለካቸው ሥርአት የተለያየ ብሆንም እንኳ በእግ/ር ፈት ተቀባይነትን አግንቷል

#ዳዊት በመዝለል እግ/ርን አመለከ
2ኛ ሳሙ 6:17።

#አብርሃም በመታዘዝ እግ/ርን አመለከ።
ዘፍ 22:1-1።

#ሙሴ በአክብሮት ፍቱ በመውደቅ እና
ጫማውን በማውለቅ እግ/ርን አመለከ ዘፀ 3:1-7።

#ዳንኤል በአንድ ቀን ሦስት ጊዜ በመንበርከክ እግ/ርን አመለከ ዳን 6:10።

#ዮሐንስ ፀጥ ብሎ በፍቱ በመውደቅ እግ/ርን አመለከ ራዕ 1:10።

አምልኮን አምልኮ የምያደርገው አካላዊና ስሜታዊ እንቅስቃሴወሰ ሳይሆን በእውነት እና በመንፈስ የምናደርገው የመሰጠት ሕይወት ነው።

@join & @share