Get Mystery Box with random crypto!

Sadat_Text_Posts

የቴሌግራም ቻናል አርማ sadattextposts — Sadat_Text_Posts S
የቴሌግራም ቻናል አርማ sadattextposts — Sadat_Text_Posts
የሰርጥ አድራሻ: @sadattextposts
ምድቦች: ሃይማኖት
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 13.46K

Ratings & Reviews

1.00

2 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

0

4 stars

0

3 stars

0

2 stars

0

1 stars

2


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች

2022-09-04 19:25:21 አሰላሙአለይኩም ተከታታይ የኪታቡ ቂርአት፣
ዘውትር ሀሙስ እና አርብ፣
የኪታቡ ስም ሪያዱ ሷሊሂን፣
ኪታቡ የሚተላለፍበት ቴሌግራም ቻናል
https://t.me/IbnuMunewor
36.5K views16:25
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-05-22 21:51:27
42.0K views18:51
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2021-12-11 21:01:05
51.3K views18:01
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2021-11-19 04:59:36 ኢስላምን ለልጆች ማስተማር፡፡
ክፍል 1
እድሜያቸው ከ3-6 አመት
ላሉ ታስቦ የተዘጋጀ
https://t.me/SadatKemalAbuMeryem/3851
46.9K views01:59
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2021-10-28 22:13:41 ሙስሊም ነኝ ብሎ "ሸህ ሁሴን ጅብሪል የተነበዩት ሲሆን አይተነዋል።" የሚል ካለ

ፕሮቴስታንቶች ዘንድ "ነብይት" ብርቱካን የምትባለዋም ሴት ጠቅላይ ሚኒስቴሩን ከአመታት በፊት ተምበርክኮ "ጠቅላይ ሚኒስቴር ትሆናለህ" ያለችበት ቪድዬ አለ።

እምነታችንን በቁርአን እና ሀዲስ እንጂ የምንገነባው ለእገሌ ገጠመለት በማለት አይደለም።

ትክክለኛው እምነት
1) የሩቅ ሚስጥር በጠቅላላ የአላህ ብቻ ነው፣
2) አላህ ለነብያቱ ከሩቅ ሚስጥር የፈለገውን ያሳውቃቸዋል፣
3) ከነብዩ ሙሐመድ ﷺ በኀላ ነብይ የለም (እሳቸው የነብያት መደምደሚያ ናቸው)፣
4) ነብያት ወንዶች ብቻ ነበሩ (የሴት ነብይ አለም ከተፈጠረ ጀምሮ የለም)፣
5) የነገን አውቃለሁ ባይ ጠንቃይ ነው፣
6) ጠንቋዬች የተናገሩት እውነት ሆኖ ካገኘነው፣ በሰይጣናት በመታገዝ፣ ሰይጣናት ተነባብረው ወደ ሰማይ ተጠግተው፣ የሰማይ ቤት ዜና ሰምተው 100 ውሸት ደብልቀውበት፣ በምድር ላይ ላለው ጠንቋይ ይነግሩታል።

እምነታችን ከስጋና ከደማችን በላይ ነው። ትክክለኛ የሸሪአ እውቀት በመማር ታላቁ ሀብታችንን እንጠብቅ።

አላህ ሀቁን መንገድ ይምራን።
62.1K views19:13
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2021-10-21 09:20:42 السلام عليكم ورحمة الله وبركاته

መውሊድን በተመለከተ በኡስታዝ ኢብኑ ሙነውር የተዘጋጁ ከፊል ፅሁፎችን በቀላሉ እንዚህን ሊንኮች በመጫን ማንበብ ትችላላችሁ።

1, ነብዩ ﷺ መቼ ተወለዱ?
https://t.me/IbnuMunewor/893

2, መውሊድን ማን ጀመረው? በመረጃ ለሚያምኑ ብቻ
https://t.me/IbnuMunewor/869

3, መውሊድ ለምን አላማ እንደተጀመረ ያውቃሉ?
https://t.me/IbnuMunewor/876

4, መውሊድና ነባሩ እስልምና አይተዋወቁም! {ምስክር እራሳቸው!}
https://t.me/IbnuMunewor/884

5, “በአላህ እዝነት ይደሰቱ...” - ትልቁ የመውሊድ አጋፋሪዎች ምርኩዝ
https://t.me/IbnuMunewor/2227

6, የሰኞ ፆም እና መውሊድ
https://t.me/IbnuMunewor/2214

7, ዐቂቃ ሌላ መውሊድ ሌላ!
https://t.me/IbnuMunewor/2261

8, ዓሹራን ለመውሊድ?
https://t.me/IbnuMunewor/2269

9, መውሊድ ውስጥ እነዚህ አደጋዎች አሉ!
https://t.me/IbnuMunewor/2294

10, በመውሊድ ላይ ስለሚፈፀመው ጭፈራ ዑለማዎች ምን እንዳሉ ታውቃለህ?
https://t.me/IbnuMunewor/882

11, መውሊድን የሚፈቅዱትም አይፈቅዱትም!
https://t.me/IbnuMunewor/2298

12, መውሊድ የማያከብር ሰው የሙሐመድ ﷺ ጠላት ከሆነ፣ ገና የማያከብር ሰው የዒሳ ጠላት ነው!
https://t.me/IbnuMunewor/886

13, እውን የሡወይባ ታሪክ ለመውሊድ ማስረጃ ይሆናል?
https://t.me/IbnuMunewor/2234

14, ሸውካኒ እና መውሊድ (ወሳኝ ነጥቦች የተዳሰሱበት)
https://t.me/IbnuMunewor/898

15, ሲዩጢ፣ የመውሊድ ደጋፊዎች ሌላኛው ምርኩዝ
https://t.me/IbnuMunewor/2277

16, እውን ኢብኑ ተይሚያ መውሊድን ፈቅደዋል?
https://t.me/IbnuMunewor/878

17, በሸይኹል አልባኒ እና “መውሊድ ይፈቀዳል” በሚል ሰው መካከል የተደረገ ድንቅ ቃለ-ምልልስ
https://t.me/IbnuMunewor/34

18, ከ“ወሃብዮች” በፊት የነበሩ የመውሊድ ተቃዋሚዎች
https://t.me/IbnuMunewor/1624

19, መውሊድ ተከሽኖ
https://t.me/IbnuMunewor/2309

20, ለምንድን ነው የመውሊድ ተቃውሞ ኢኽዋኖችን ምቾት የሚነሳቸው?
https://t.me/IbnuMunewor/918

21, መሷሊሐል ሙርሰላ፣ የመውሊድ አክባሪዎች የመጨረሻው ምሽግ
https://t.me/IbnuMunewor/2302
46.1K views06:20
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2021-09-29 17:24:17 አቡበክር አሲዲቅ ከነብዮ (ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም) ጋር 3 ቀን ከለሊት ዋሻ ውስጥ ህይወቱን ለመስዋት አቅርቦ አብሯቸው ነበር። ከአላህ ቀጥሎ እሳቸውን እንደሱ የወደደ የለም። ነገር ግን "መውሊድን ልደታቸውን" አንድም ቀን አላከበረም።
እኛ ከአቡበክር ሲዲቅ በልጠን ነውን "የተወለዱበትን ቀን ለሳቸው ያለንን ውዴራ ለመግለፅ ነው።" ብለን የምናከብረው???
የሚያሳዝነኝ መቼም በዲን ላይ የሚጨመር ነገር ሁሉ ጥፋት መሆኑን ለማወቅ የፈለገ ይህን ልብ ይበል።
ነብዮ (ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም) የተወለዱበት ቀን በቁርጥ አትታወቅም። እሺ እንበልና ረቢአል አወል 12 ይሁን። የሞቱበት ግን በቁርጥ ረቢአል አወል 12 ነው። እንዴት ሰው የሚወደው ሰው የሞተበትን ቀን ሲጨፍርበት ይውላል???
እውነተኛዎቹ የረሱል ወዳጆች (አነስ ኢብን ማሊክ) እንዲህ ይላሉ "መዲና ከተማ የአላህ መልክተኛ እንደገቡባት ቀን አላበራችም፣ እሳቸው እንደሞቱበት ቀንም አልጨለመችም።"
ሰሀባዎች ዘንድ ነብዩ ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም የሞቱበት ቀን ያሳዘናቸው እንጂ ዛሬ እንደምናየው የሚጨፈርበት ቀን አልነበረም።
እስቲ አላህን እንፍራ።
https://t.me/SadatTextPosts
47.9K views14:24
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2021-09-11 10:02:20 አሰላሙአለይኩም መፀሀፎችና ፓምፍሌቶችን በአንድ Android App ለማግኘት አሰላሙ አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ ወንድም እህቶች ባለፈው ቃል በገባነው መሰረት ሁሉንም የሳዳት ከማል ስራዎች የሆኑትን መጽሐፍቶች እና ፓምፕሌቶች በአንድ የያዘ አፕልኬሽን ከታች ባለው ሊንክ ማግኘት ይችላሉ
https://play.google.com/store/apps/details?id=com.Tewhide.sadatkemal
49.3K views07:02
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2021-04-22 14:12:53
አላህ ሀገራችንን ሰላም ያድርጋት፡፡
እናት ሀገራችን ሰላም አጥታ ምጥ ላይ ናት፡፡ እናቶቻችንንም ሆነ ሀገራትን ከገቡበት ምጥ የሚገላግላቸው ከ ሰባት ሰማይ በላይ ያለው ብቸኛ አምላክ አላህ ነው፡፡ የአላህ ባሪያዎች ሆይ! ወደ አላህ እውነተኛ ንሰሃ በመግባት፣ እሱን ሰላም ስጠን ብለን በመለመን ሰላሙን እንዲያዘንብልን በዚህ በተከበረው ረመዳን ወር እንለምነው፡፡
70.0K viewsedited  11:12
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2021-04-12 16:50:01
54.3K views13:50
ክፈት / አስተያየት ይስጡ