Get Mystery Box with random crypto!

በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አህዱ አምላክ አሜን! ለማህበረ ሩሀማ ነባር አባላት እና እንዲ | ሩሀማ_ዘ_ዑራኤል ቻናል

በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አህዱ አምላክ አሜን!
ለማህበረ ሩሀማ ነባር አባላት እና እንዲሁም አዲስ አባላት በሙሉ ከፊታችን ላለው የደብረ ታቦር እና የአዲስ ዘመን መለወጫ አገልግሎት መዝሙር ጥናት ተጀምሯል። ስለዚህ እያንዳንዱ አባል ቢያንስ አንድ አንድ ሰው ይዞ በመምጣት የበረከቱ ተሳታፊ በማረግ ኦሮቶዶክሳዊ ግዴታዎን ይወጡ።
የማ/ሩ/ዘ/ዑ/መ.ክፍል