Get Mystery Box with random crypto!

ዐቢይ ኵልክሙ መወድስ (ከሊቀ ሊቃውንት ዘለዓለም ተክሌ) ለፈላስፋው መሐንዲስ፤ ወመጋቤ ሐዲስ፤ ዶክ | መጋቤ ሐዲስ ሮዳስ ታደሰ (ዶክተር) Dr Rodas Tadese

ዐቢይ ኵልክሙ መወድስ (ከሊቀ ሊቃውንት ዘለዓለም ተክሌ)
ለፈላስፋው መሐንዲስ፤
ወመጋቤ ሐዲስ፤
ዶክተር ሮዳስ።
ከመ አቡሻኽር ሊቅነ መምህረ ሐበሻ
ወከመ ሊቅነ ሔኖክ ወከመ ሊቅነ ዕዝራ፤
ወከመ ድሜጥሮስ ሊቅ ሊቀ ቀመራ፤
ለባሕረ ሐሳብ መርሐ ዕዉር
ዘይእኅዝ ኵሎ መምህርነ ጌራ፤
ሊቀ ሊቃውንት ጌቴገሞራ፤
መምህረ ውሉዳ ለቤቴል ሕዝበ ቤተ ያዕቆብ ዲዮስጶራ።
ለዓለም ወለዓለመ ዓለም፤ መጋቤ ምስጢር ዘለዓለም።
ለከዊነ ዶክተር ዘመናዊ ወለከዊነ ሊቅ ደብተራ፤
አምሳለ ዮሐንስ አፈ ወርቅ ወአምሳለ ዮሐንስ መደብራ፤
ዘእልበረዳኢ ያዕቆብ ሮዳስተሐደሰ እንፎራ፤
እመልክአ ፊደል ሆሄያተ/አሌፋተ ወዋዕየ ዘመን እመከራ፤
ለዓለመ ዓለም ተምህረ በተቅዋመ ማኅቶት ጌሴራ፤
እመልክአ ፊደል አሌፋተ/ሆሄያተ ወዋዕየ ዘመን እመከራ።