የሰርጥ አድራሻ:
ምድቦች:
ያልተመደበ
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች:
803
የሰርጥ መግለጫ
⏩ሁል ቀን በመመገብ ሊመጣ ላለው የእግዚአብሔር ክብር ራስን በመመገብ ማለትም
1 በበቃል
2 በፀሎት
3 በዝማሬ እና በፍቅር መታነጽ ዝግጁ ማድረግ
በሚለቀቁ መጽሐፍ እና ፀሎት ከፍ እንድትሉ እናሳስባለን https://t.me/joinchat/AAAAAFQzalXR-qHPWlsOsQ
Ratings & Reviews
Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.
5 stars
2
4 stars
0
3 stars
0
2 stars
0
1 stars
0
የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 2
2022-08-04 21:12:54
በዚህ ምሽት እግዚአብሔር #አይናቹን እንዲከፍት በኢየሱስ ስም እፀልያለሁ
454 viewsRigard Man , 18:12
2022-08-03 19:19:37
''የክርስቲያን መከራ ቀላል እና ጊዚያዊ
ሲሆን
ክብሩ ደግሞ ዘላቂ እና ዘላለማዊ ነው!!'' ሬቨረንድ ተዘራ ያሬድ ይ ላ ሉን @GospelTvEthiopia
@GospelTvEthiopia
@GospelTvEthiopia
467 viewsRigard Man , 16:19
2022-07-31 19:21:28
Watch "FAITHFUL GOD - (Amplifiers TV - Episode 14)" on YouTube
ድንቅ ነው ተባረኩበት
465 viewsRigard Man , edited 16:21
2022-07-29 20:49:31
የዘላለም ዋስትና
አማኝ #የዘላለም ዋስተና አለው። ይህም የሆነው ከእግዚአብሔር #ማንነት የተነሳ ነው። መፅሐፍ ቅዱስ ኢየሱስ ሲናገር እንዲህ አለዮሐንስ 10
¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
²⁵ ኢየሱስም መለሰላቸው፥ እንዲህ ሲል፦ ነገርኋችሁ አታምኑምም እኔ በአባቴ ስም የማደርገው ሥራ ይህ ስለ እኔ ይመሰክራል፤
²⁶ እናንተ ግን እንደ ነገርኋችሁ ከበጎቼ ስላልሆናችሁ አታምኑም።
²⁷ በጎቼ ድምፄን ይሰማሉ እኔም አውቃቸዋለሁ ይከተሉኝማል፤
²⁸ እኔም #የዘላለም ሕይወትን እሰጣቸዋለሁ፥ #ለዘላለምም አይጠፉም፥ ከእጄም ማንም #አይነጥቃቸውም።
²⁹ የሰጠኝ አባቴ ከሁሉ ይበልጣል፥ ከአባቴም እጅ #ሊነጥቃቸው ማንም አይችልም። አያችሁ ቅዱሳን ልክ ሰው ራሱን #ማዳን እንደማይችል ሁሉ ራሱንም #አለማዳን(ማጥፋት )አይችልም አማኝ ለመዋጀት የተጠበቀው በእግዚአብሔር #ሀይል ነው።
እኛ አሁን #የእግዚአብሔር_ልጆች ነን ይህ ማለት የሚመግበን ፣የሚረዳን፣ የሚያስተምረን ማለት ብቻ ሳይሆን ከእርሱ #የተካፈልነው ባህሪ አለ እርሱም የዘላለም ህይወት ነው።#የእግዚአብሔር_ልጅነት ሹመት ሳይሆን ማንነት ነው።በምንም ነገር ልጅነት በድክመት ስራ አይጠፋም ።ሰው በክርስቶስ ኢየሱስ በማመን የእግዚአብሔር ይሆናል።በክርስቶስ ያመንን አሁንም የዘላለም ተስፋ አለን
ኢየሱስ
ኢየሱስ ሼር አድርጉት
@rivivalministry
@rivivalministry
@rivivalministry
1.4K viewsSuperior Anoiting , edited 17:49
2022-07-28 22:36:36
የእምነት ቃል አስተምህሮ እያሉ የሚተቹ ሰዎች ግን እነሱ የፍርሀት ቃል ሰባኪዎች ናቸው? faith is #not movement
faith is #spiritual principle@rivivalministry
443 viewsRigard Man , edited 19:36
2022-07-28 09:02:01
ሐዋርያት 2
¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
¹ በዓለ ኀምሳ የተባለውም ቀን በደረሰ ጊዜ፥ ሁሉም በአንድ ልብ ሆነው አብረው ሳሉ፥
² ድንገት እንደሚነጥቅ ዓውሎ ነፋስ ከሰማይ ድምፅ መጣ፥ ተቀምጠው የነበሩበትንም ቤት ሁሉ ሞላው።
³ እንደ እሳትም የተከፋፈሉ ልሳኖች ታዩአቸው፤ በያንዳንዳቸውም ላይ ተቀመጡባቸው።
⁴ በሁሉም መንፈስ ቅዱስ ሞላባቸው፥ መንፈስም ይናገሩ ዘንድ እንደ ሰጣቸው በሌላ ልሳኖች ይናገሩ ጀመር።
⁵ ከሰማይም በታች ካሉ ሕዝብ ሁሉ በጸሎት የተጉ አይሁድ በኢየሩሳሌም ይኖሩ ነበር፤
⁶ ይህም ድምፅ በሆነ ጊዜ ሕዝብ ሁሉ ተሰበሰቡ፥ እያንዳንዱም በገዛ ቋንቋው ሲናገሩ ይሰማ ስለ ነበር የሚሉትን አጡ።
⁷ ተገርመውም ተደንቀውም እንዲህ አሉ፦ እነሆ፥ እነዚህ የሚናገሩት ሁሉ የገሊላ ሰዎች አይደሉምን?
⁸ እኛም እያንዳንዳችን የተወለድንበትን የገዛ ቋንቋችንን እንዴት እንሰማለን?
463 viewsSuperior Anoiting , 06:02
2022-07-25 21:57:47
መንፈሳዊ ሀይል የሚለቀቅበት ዋነኛ መንገድ #በልሳን መፀለይ።
498 viewsRigard Man , 18:57
2022-07-24 21:49:47
Watch "TEST OF FAITH
Episode 33)" on YouTube
#በዚህ_ምሽት_ጋበዝኳቹ
523 viewsSuperior Anoiting , edited 18:49
2022-07-21 21:56:42
ቆላስይስ 2
¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
⁹ በእርሱ የመለኮት ሙላት ሁሉ በሰውነት ተገልጦ ይኖራልና፤
¹⁰ ለአለቅነትና ለሥልጣንም ሁሉ ራስ በሆነ በእርሱ ሆናችሁ ተሞልታችኋል።
¹¹ የሥጋንም ሰውነት በመገፈፍ፥ በክርስቶስ መገረዝ፥ በእጅ ባልተደረገ መገረዝ በእርሱ ሆናችሁ ደግሞ ተገረዛችሁ፤
¹² በጥምቀትም ከእርሱ ጋር ተቀብራችሁ፥ በጥምቀት ደግሞ፥ ከሙታን ባስነሣው በእግዚአብሔር አሠራር በማመናችሁ፥ ከእርሱ ጋር ተነሣችሁ።
¹³ እናንተም በበደላችሁና ሥጋችሁን ባለመገረዝ ሙታን በሆናችሁ ጊዜ፥ ከእርሱ ጋር ሕይወትን ሰጣችሁ፤ በደላችሁን ሁሉ ይቅር አላችሁ፤
¹⁴ በእኛ ላይ የነበረውን የሚቃወመንንም በትእዛዛት የተጻፈውን የዕዳ ጽሕፈት ደመሰሰው፤ እርሱንም በመስቀል ጠርቆ ከመንገድ አስወግዶታል፤
¹⁵ አለቅነትንና ሥልጣናትን ገፎ፥ ድል በመንሣት በእርሱ እያዞራቸው በግልጥ አሳያቸው።
¹⁶ እንግዲህ በመብል ወይም በመጠጥ ወይም ስለ በዓል ወይም ስለ ወር መባቻ ወይም ስለ ሰንበት ማንም አይፍረድባችሁ፤
¹⁷ እነዚህ ሊመጡ ያሉት ነገሮች ጥላ ናቸውና፥ አካሉ ግን የክርስቶስ ነው።
536 viewsRigard Man , edited 18:56
2022-07-19 21:02:43
ፈገግ የሚያሰኝ ቁምነገር የእግዚአብሔር ሰው ሬቨረንድ ተዘራ ያሬድ በመደበኛ ፕሮግራም ላይ እያስተማረ ተቀንጭቦ የተወሰደ።
ለእንግዳ የሚወጣው ሠሐን እህቶች አትነካኩን ይ ላ ሉን
@rivivalministry
@rivivalministry
@rivivalministry
523 viewsRigard Man , 18:02