የዘላለም ዋስትና አማኝ #የዘላለም ዋስተና አለው። ይህም የሆነው ከእግዚአብሔር #ማንነት የተነሳ ነው። መፅሐፍ ቅዱስ ኢየሱስ ሲናገር እንዲህ አለ ዮሐንስ 10 ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯ ²⁵ ኢየሱስም መለሰላቸው፥ እንዲህ ሲል፦ ነገርኋችሁ አታምኑምም እኔ በአባቴ ስም የማደርገው ሥራ ይህ ስለ እኔ ይመሰክራል፤ ²⁶ እናንተ ግን እንደ ነገርኋችሁ ከበጎቼ ስላልሆናችሁ አታምኑም። ²⁷ በጎቼ ድምፄን ይሰማሉ እኔም አውቃቸዋለሁ ይከተሉኝማል፤ ²⁸ እኔም #የዘላለም ሕይወትን እሰጣቸዋለሁ፥ #ለዘላለምም አይጠፉም፥ ከእጄም ማንም #አይነጥቃቸውም። ²⁹ የሰጠኝ አባቴ ከሁሉ ይበልጣል፥ ከአባቴም እጅ #ሊነጥቃቸው ማንም አይችልም። አያችሁ ቅዱሳን ልክ ሰው ራሱን #ማዳን እንደማይችል ሁሉ ራሱንም #አለማዳን(ማጥፋት )አይችልም አማኝ ለመዋጀት የተጠበቀው በእግዚአብሔር #ሀይል ነው። እኛ አሁን #የእግዚአብሔር_ልጆች ነን ይህ ማለት የሚመግበን ፣የሚረዳን፣ የሚያስተምረን ማለት ብቻ ሳይሆን ከእርሱ #የተካፈልነው ባህሪ አለ እርሱም የዘላለም ህይወት ነው።#የእግዚአብሔር_ልጅነት ሹመት ሳይሆን ማንነት ነው።በምንም ነገር ልጅነት በድክመት ስራ አይጠፋም ።ሰው በክርስቶስ ኢየሱስ በማመን የእግዚአብሔር ይሆናል።በክርስቶስ ያመንን አሁንም የዘላለም ተስፋ አለን ኢየሱስ ኢየሱስ ሼር አድርጉት @rivivalministry @rivivalministry @rivivalministry 1.4K viewsSuperior Anoiting , edited 17:49