Get Mystery Box with random crypto!

ሮዛ የቤት ለቤት ህክምና የምንሰጣቸው አገልግሎቶች የቤት ለቤት ህክምና ክትትል እና የምክር አ | ሮዛ ቤት ለቤት ህክምና አገልግሎት Rosa home based care

ሮዛ የቤት ለቤት ህክምና የምንሰጣቸው አገልግሎቶች

የቤት ለቤት ህክምና ክትትል እና የምክር አገልግሎት (በሐኪሞች)
የ24 ሰአት የነርስ ክትትል
አጠቃላይ የጤና ምርመራ በቤትዎ/በቢሮዎ
የተጓዳኝ ህክምና ክትትል - ለደም ግፊት፣ ስኳር እና ለልብ በሽተኞች
የሽንት ቱቦ፣ የመመገቢያ ቱቦ ማስገባት እና መቀየር
በመርፌ መልክ የሚሰጡ ማንኛውም አይነት መድሐኒቶችን መስጠት
ድህረ ቀዶ ጥገናና ማንኛውንም ቁስል ማጠብና መቀየር
የስነ አእምሮ ህክምና ክትትልና ማማከር
የፊዝዮቴራፒ አገልግሎት
የላቦራቶሪ አገልግሎት

ሁሉንም አገልግሎቶች ብቃት ባላቸው ሐኪሞች እና ነርሶች እንዲሁም በተለያዩ የጥቅል አማራጮች ያሉበት ድረስ መጥተን አገልግሎት እንሰጣለን።
0912389356 / 0918426770

ይቀላቀሉን t.me/rhomecare