እራሴን ሆኜ መኖር ታውቃለህ ልምዴ ነበር ታዘብኩህ የሄን ምድር ጣፋጩ ጊዜ ሲመር ሸርተት አለ ጎኔ መከዳው ጓደኛ መምሰል እንዳልተጎዳሁ ሸፋፈንኩት እየተቀጣሁ አንተን ላተርፍ ብዬ አኔን አጣሁ 52 viewsrita...?, 17:28