የሰርጥ አድራሻ:
ምድቦች:
ያልተመደበ
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች:
286
የሰርጥ መግለጫ
ከብዙ እብዶች መሀል አንድ ጤነኛ ሰው ካለ ያ ሰው ለነሱ እብድ ነው🙄
እኔ ነኝ ደሞ😎😜
Ratings & Reviews
Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.
5 stars
1
4 stars
0
3 stars
1
2 stars
0
1 stars
1
የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች
2022-07-09 08:20:30
በዚህ ክረምት ወንድ ልጅ ብቻውን
ሲሄድ አይታቹ እጅ ለ እጅ የምትያያዙ Couploch ግን ምን አይነት........... ናቹ
35 viewsBirkty.... , 05:20
2022-07-08 23:54:32
አንድ ልጅ ወድጄ
ያየሁት ፈተና
እንድትገባ ከጄ ................
42 viewsBirkty.... , 20:54
2022-07-08 23:54:00
ትምህርት ካለቀ በኃላ የወንዶች ምኞት be like
42 viewsBirkty.... , 20:54
2022-07-08 23:45:23
ለመላው ለእስልምና እምነት ተከታዮች
ኢድ
ሙባረክ
መልካም በዓል
42 viewsBirkty.... , 20:45
2022-07-08 21:32:00
Don't treat people as bed
As they are. Treat them
As Good As you are
@rewiha..
50 viewsrita...?, 18:32
2022-07-08 20:52:48
እመአምላክ ሚስጥር ናት
51 viewsrita...?, 17:52
2022-07-08 20:28:36
bandana በ durag አርጎ በዛ ላይ Airገንዶ በ ነጭ ካልሲ ገርግዶ ....በ 6ix 9ine music ሰፈሩን የሽብር ቀጠና ካስመሰለ ቡኋላ..I'm the coolest nigga ይላል። Stfu...u stunted mf
I can't breathe
52 viewsrita...?, 17:28
2022-07-08 20:28:20
እራሴን ሆኜ መኖር
ታውቃለህ ልምዴ ነበር
ታዘብኩህ የሄን ምድር
ጣፋጩ ጊዜ ሲመር
ሸርተት አለ ጎኔ መከዳው
ጓደኛ መምሰል እንዳልተጎዳሁ
ሸፋፈንኩት እየተቀጣሁ
አንተን ላተርፍ ብዬ አኔን አጣሁ
52 viewsrita...?, 17:28
2022-07-08 19:34:00
ለካ ለ አንድ ሰው ደስታ ብለን የምናደርገው ነገር መልሰው እኛኑ የጎዱናል።
54 viewsrita...?, 16:34
2022-07-08 19:34:00
እኔን የከበደኝ አንተ እኔ ህይወት ውስጥ አለመኖርህ ነው..
@rewiha
53 viewsrita...?, 16:34