Get Mystery Box with random crypto!

Chernet senai/ቸርነት ሰናይ

የቴሌግራም ቻናል አርማ reknowbible — Chernet senai/ቸርነት ሰናይ C
የቴሌግራም ቻናል አርማ reknowbible — Chernet senai/ቸርነት ሰናይ
የሰርጥ አድራሻ: @reknowbible
ምድቦች: ሃይማኖት
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 4.36K

Ratings & Reviews

4.00

3 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

0

4 stars

3

3 stars

0

2 stars

0

1 stars

0


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች

2023-05-09 05:45:43 እንኳን ለእናታችን ለልደታ ለማርያም ዓመታዊ የንግሥ በዓል በሰላም አደረሰን እመቤታችን ሁላችንንም በያለንበት በቃል ኪዳንዋ ባማላጅነቷ ትጠብቀን!
አማን በአማን(፪)
ተወልደት እመ ብርሃን(፬)



ሰብስክራይብ ሼር በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ
76 viewsChernet Senai, 02:45
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-05-07 08:50:54

250 viewsChernet Senai, 05:50
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-04-18 08:26:17 እንኳን አደረሳችሁ ለብርሃነ ትንሣኤው"
  
ተነስቷል ጌታ ከሙታን መሀል


290 viewsChernet Senai, edited  05:26
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-04-15 07:52:45 እንኳን አደረሳችሁ ለብርሃነ ትንሣኤው"
ዘመን የማይሽራቸው ፫ የትንሳኤ መዝሙራት እነሆ ተጽናኑባቸው!
ተነስቷል ጌታ ተነስቷል
ወምድርኒ ትገብር ፋሲካ
ተነስቷል ጌታ ከሙታን መሀል













Subscribe Our Channel and stay updated!
ቻናላችንን ሰብስክራይብ በማድረግ በየቀኑ አዳዲስ መንፈሳዊ ዝማሬዎችን ይከታተሉ!!
326 viewsChernet Senai, 04:52
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-04-13 13:47:16 ⁴ ከእራት ተነሣ ልብሱንም አኖረ፥ ማበሻም ጨርቅ ወስዶ ታጠቀ፤
⁵ በኋላም በመታጠቢያው ውኃ ጨመረ፥ የደቀ መዛሙርቱንም እግር ሊያጥብና በታጠቀበትም ማበሻ ጨርቅ ሊያብስ ጀመረ።
⁶ ወደ ስምዖን ጴጥሮስም መጣ፤ እርሱም፦ ጌታ ሆይ፥ አንተ የእኔን እግር ታጥባለህን? አለው።
⁷ ኢየሱስም መልሶ፦ እኔ የማደርገውን አንተ አሁን አታውቅም፥ በኋላ ግን ታስተውለዋለህ አለው።
⁸ ጴጥሮስም፦ የእኔን እግር ለዘላለም አታጥብም አለው። ኢየሱስም፦ ካላጠብሁህ፥ ከእኔ ጋር ዕድል የለህም ብሎ መለሰለት።
⁹ ስምዖን ጴጥሮስም፦ ጌታ ሆይ፥ እጄንና ራሴን ደግሞ እንጂ እግሬን ብቻ አይደለም አለው።
¹⁰ ኢየሱስም፦ የታጠበ እግሩን ከመታጠብ በቀር ሌላ አያስፈልገውም፥ ሁለንተናው ግን ንጹሕ ነው፤ እናንተም ንጹሐን ናችሁ፥ ነገር ግን ሁላችሁ አይደላችሁም አለው።
¹¹ አሳልፎ የሚሰጠውን ያውቅ ነበርና፤ ስለዚህ፦ ሁላችሁ ንጹሐን አይደላችሁም አለው።
¹² እግራቸውንም አጥቦ ልብሱንም አንሥቶ ዳግመኛ ተቀመጠ፥ እንዲህም አላቸው፦ ያደረግሁላችሁን ታስተውላላችሁን?
¹³ እናንተ መምህርና ጌታ ትሉኛላችሁ፤ እንዲሁ ነኝና መልካም ትላላችሁ።
¹⁴ እንግዲህ እኔ ጌታና መምህር ስሆን እግራችሁን ካጠብሁ፥ እናንተ ደግሞ እርስ በርሳችሁ እግራችሁን ትተጣጠቡ ዘንድ ይገባችኋል።
¹⁵ እኔ ለእናንተ እንዳደረግሁ እናንተ ደግሞ ታደርጉ ዘንድ ምሳሌ ሰጥቻችኋለሁና።

የዮሐንስ ወንጌል 13 ፥ 4 -15

እንኳን አደረሰን አደረሳችሁ !
364 viewsChernet Senai, edited  10:47
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-04-11 13:08:42 በመላው ዓለም የምትገኙ የተዋሕዶ ልጆች እንዲሁም ኢትዮጵያውያን ወዶጆቼ እንዴት ሰነበታችሁ ታላቁ ጾማችንን ከእግዚአብሔር ጋር እያገባደድን ነው ደግሞ ትንሳኤ (ፋሲካ) እየተቃረበ ነው በዚህ ታላቅ በዓል ላይ እንደተለመደው ካለን ላይ በማካፈል ምንም  የሌላቸው ምስኪን ወገኖቻችንን እንዲሁም ጎዳና ላይ የወደቁትን ስለምናስፈስክ ሁላችሁም የተዋሕዶ ልጆች በዚህ የበረከት ስራ ላይ  እንድትሳተፍ በእግዚአብሔር ስም እጠይቃችኋለሁ በእለቱ የሚከናወነውን ፕሮግራም በቀጥታ አስተላልፍላችኋለሁ        

ቸርነት ሰናይ በላይ    
ንግድ ባንክ-1000012510636
አቢሲኒያ ባንክ-57534222                       zelle & cash app 2025000834 ስልክ-0912736823
470 viewsChernet Senai, 10:08
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-04-10 08:43:42 ወምድርኒ ትገብር ፋሲካ
547 viewsChernet Senai, 05:43
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-04-10 08:09:47 ተነስቷል ጌታ ተነስቷል
487 viewsChernet Senai, 05:09
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-04-10 08:04:55 ተነስቷል ጌታ ከሙታን መሀል
470 viewsChernet Senai, edited  05:04
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-04-10 07:24:17 ወምድርኒ ትገብር ፋሲካ
449 viewsChernet Senai, 04:24
ክፈት / አስተያየት ይስጡ