Get Mystery Box with random crypto!

የ12ኛ ክፍል መልቀቂያ ፈተና ከመስከረም 30 ቀን 2015 ጀምሮ እንደሚሰጥ ተገለጸ:: ቆቦ፣ ነሐ | Raya kobo communication

የ12ኛ ክፍል መልቀቂያ ፈተና ከመስከረም 30 ቀን 2015 ጀምሮ እንደሚሰጥ ተገለጸ::

ቆቦ፣ ነሐሴ 1፣ 2014 (ራ ቆ ኮ)

የ2014 የትምህርት ዘመን ብሔራዊ የ12ኛ ክፍል መልቀቂያ ማጠቃለያ ፈተና ከመስከረም 30 ቀን 2015 ዓ.ም ጀምሮ እንደሚሰጥ የትምህርት ምዘዘናና ፈተናዎች አገልግሎት ለፋና ብሮድካስት በሰጠው መረጃ አስታውቋል፡፡