Get Mystery Box with random crypto!

በራያ ቆቦ ወረዳ የአቅመ ደካማ የህብረተሰብ ክፍሎ ቤት ግንባታና ጥገና ተካሄደ:: ሐምሌ 28-20 | Raya kobo communication

በራያ ቆቦ ወረዳ የአቅመ ደካማ የህብረተሰብ ክፍሎ ቤት ግንባታና ጥገና ተካሄደ::

ሐምሌ 28-2014 ዓ.ም ራያ ቆቦ ኮምኑኬሽን

በራያ ቆቦ ወረዳ የጎብየ ከተማ ወጣቶች ከማዘጋጃ ቤት ጋር በመተባበር የአቅመ ደካማ የህብረተሰብ ክፍሎችን ቤት ግንባታና ጥገና መደረጉን የወረዳው ስፖርት ፅ/ቤት አስታውቋል።

በቀጣይም ተግባሩ በሌሎች አካባቢዎች ተጠናክሮ እንደቀጥል ሁሉም ባለ ድርሻ አካላት አስፈላጊውን ትብብር እንዲያደርግ የወረዳው ስፖርት ፅ/ቤት ሀላፊ አቶ ዮሃንስ ደጉ ጥሪ አስተላልፈዋል::