Get Mystery Box with random crypto!

ቁርአን ብቻ

የቴሌግራም ቻናል አርማ quran_for_all_person — ቁርአን ብቻ
የቴሌግራም ቻናል አርማ quran_for_all_person — ቁርአን ብቻ
የሰርጥ አድራሻ: @quran_for_all_person
ምድቦች: ያልተመደበ
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 4.31K
የሰርጥ መግለጫ

የአላህ መልክተኛ ﷺ እንዲህ አሉ፦ 📖
《 ቁርአንን አሳምሮ የሚቀራ እሱ ከነዛ ታላላቅ መላኢካዎች ይመደባል》
━════ ❁❁❁ ════━
.
.
4any comment
⬇⬇⬇⬇⬇⬇⬇⬇⬇⬇⬇
@amteullah_bot
.
.
.
.
.
.
.
አብደሏህ ኢብኑ መስዑድ እንዲህ ብለዋሉ፦
<<ዕውቀትን ከፈለጋቹ ቁርዓንን አሰራጩ፤
ምክኒያቱም በቁርዓን ውስጥ የመጀመሪያም የመጨረሻ እውቀት አለበት።>>

Ratings & Reviews

4.50

2 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

1

4 stars

1

3 stars

0

2 stars

0

1 stars

0


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 2

2021-08-15 21:22:43 አጭር ስልጠና ቀለል ያለ

በቀጥታ በቅርብ ቀን የተጅዊድ ትምህርት እንጀምራለን ኢንሻአላህ

ለመመዝገብ። join
https://t.me/quran_for_all_person
7.5K views18:22
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2021-08-15 08:45:03
ያጀመአ
አሰላሙአለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ
እንደሚታወቀው ይህ የቁረአን ቻናል የቁረአን ብቻ ነው እና ቃኢዳን ቀርተን መጨረሳችን ይታወቃል እና ቁረአንም ጀምረን ነበር ከዚህ ቡሀላ ምን እንቀጥል
Anonymous Poll
58%
ቁረአኑን እንጨርስ
62%
ተጅዊድ እንማማር
11%
ቻናሉ ይዘጋ
253 voters7.1K views05:45
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2021-06-26 20:07:38

8.4K views17:07
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2021-06-17 17:34:32 quran for all በደንብ ያስቀራችኋል በደንብ ተጠቀሙበት



8.5K views14:34
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2021-05-23 07:59:48 Watch "ከቲክቶክ ውጪ ውዷ እህቴ" on YouTube


9.2K views04:59
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2021-03-16 19:43:22 አሰላሙአለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ

ውድ የዚህ ግሩፕ ወንድምና እህቶች እንደሚታወቀው ከፊታችን ታላቅ ወር እየመጣ ነው እና _የረመዳን መፆሚያ & ማስፈጠሪያ በአላህ ፍቃድ ለየቲምና ለአቅመ ደካሞች ከእኛ ጋር እኩል ያለምንም ችግር እንዲፆሙ እኛ በምናደርገው ድጋፍ እነሱን በመረዳት ያለምንም ሀሳብ እንዲፆሙ የበኩላችንን እንደግፋለን። ኢንሻላህ

ለአንድ ሰው የሚያስፈልገው ለወር
1ኪሎ ቴምር . 85ብር

1ሊ ዘይት 105

3ኪሎ ፍርኖ ዱቄት =102ብር

3ኪሎ ሩዝ=96

5ኪ ሾርባ ክክ =135ብር

አጠቃላይ 523 ብር ይጨርሳል ይህ ለአንድ ሰው ሲሆን የቤተሰቡ ብዛት ይወስናል

በውስጥ መስመር በመግባት አናግሩኝ የዚ ኸይር ስራ ተሳታፊ ለመሆን
በውስጥ ኑና ሁሉን እናመቻቻለን ቢኢዝኒላህ
በቴሌግራም
@mamilaae
በጉሩፕ በቴሌግራም
https://t.me/joinchat/4hZxkW005N0zMjA0
17.8K viewsedited  16:43
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2021-03-02 15:10:18 الشباب السلفيين:
ተቃራኒ ፆታን መጨበጥ

ወንድ ሴትን መጨበጥ ሴትም ወንድን መጨበጥ በእስልምናችን እንዴት ይታያል?

عن معقل بن يسار يقول : قال رسول الله ﷺ : " لئن يطعن في رأس أحدكم بمخيط من حديد خير له من أن يمس امرأة لا تحل له "
رواه الطبراني في " الكبير " ( 486 ) .والحديث : قال الألباني عنه في " صحيح الجامع " ( 5045 ) : صحيح .

"ከእናንተ አንዳችሁ የማትፈቀድለትን ሴት ከሚነካ: አናቱን ከብረት በሆነ ወስፌ ቢወጋ ይሻለዋል"

وعن عروة أن عائشة أخبرته عن بيعة النساء قالت : " ما مس رسول الله ﷺ بيده امرأة قط... " .رواه مسلم ( 1866 ) .

እናታችን ዓኢሻህ (ረዲየላሁ ዐንሃ) እንዲህ አለች:– "የአላህ መልክተኛ ﷺ በፍፁም አጅነቢይ ሴትን ነክተው አያውቁም..."

قال رسول الله ﷺ : " إني لا أصافح النساء إنما قولي لمائة امرأة كقولي لامرأة واحدة " .رواه النسائي ( 4181 ) . وصححه الألباني " صحيح الجامع " ( 2513 ) .

የአላህ መልእክተኛ ﷺ ግን እንዲህ አሉ “እኔ (አጅነቢይ) ሴቶችን አልጨብጥም፡፡ ለመቶ ሴቶች የምናገረው በተናጠል ለአንዲት ሴት እንደተናገርኩ ነው::”

قال الإمام النووي : ولا يجوز مسها في شيء من ذلك .
" المجموع " ( 4 / 515 ) .

ኢማሙ ነወዊ በአልመጅሙእ
[4 / 515 )] ላይ እንዳሰፈሩት

« አጅነቢይ ሴት የትኛውም አካሏን መንካት አይቻልም»።

رواه الطبراني في الأوسط ( 2855 ) .
قال الألباني في " السلسلة الضعيفة و الموضوعة " 4 / 337 : ضعيف
10.1K views12:10
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2021-02-28 09:29:04 እኔን በቅጥታ ማግኘት ለምትፈልጉ
@mohammed_amin_y
8.5K views06:29
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2021-02-17 11:38:21 አሰላሙአለይኩም የዚ ቻናል ተማሪዎች እንዴት ናቹ።። ።


አዲስ ነገር ካላቹ
@amteullah_bot

ሀሳብ ካለ
@amteullah_bot
9.2K views08:38
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2020-11-29 14:57:06 Watch "ሱረቱል አር-ረህማን" on YouTube


10.8K views11:57
ክፈት / አስተያየት ይስጡ