Get Mystery Box with random crypto!

አሰላሙአለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ ውድ የዚህ ግሩፕ ወንድምና እህቶች እንደሚታወቀው ከፊታችን | ቁርአን ብቻ

አሰላሙአለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ

ውድ የዚህ ግሩፕ ወንድምና እህቶች እንደሚታወቀው ከፊታችን ታላቅ ወር እየመጣ ነው እና _የረመዳን መፆሚያ & ማስፈጠሪያ በአላህ ፍቃድ ለየቲምና ለአቅመ ደካሞች ከእኛ ጋር እኩል ያለምንም ችግር እንዲፆሙ እኛ በምናደርገው ድጋፍ እነሱን በመረዳት ያለምንም ሀሳብ እንዲፆሙ የበኩላችንን እንደግፋለን። ኢንሻላህ

ለአንድ ሰው የሚያስፈልገው ለወር
1ኪሎ ቴምር . 85ብር

1ሊ ዘይት 105

3ኪሎ ፍርኖ ዱቄት =102ብር

3ኪሎ ሩዝ=96

5ኪ ሾርባ ክክ =135ብር

አጠቃላይ 523 ብር ይጨርሳል ይህ ለአንድ ሰው ሲሆን የቤተሰቡ ብዛት ይወስናል

በውስጥ መስመር በመግባት አናግሩኝ የዚ ኸይር ስራ ተሳታፊ ለመሆን
በውስጥ ኑና ሁሉን እናመቻቻለን ቢኢዝኒላህ
በቴሌግራም
@mamilaae
በጉሩፕ በቴሌግራም
https://t.me/joinchat/4hZxkW005N0zMjA0