ለሕን በቋንቋ ደረጃ:- ከትክክለኛው ነገር ማፈንገጥ (ማዘንበል) ማለት ነው :: በተጅዊድ ሙሁራኖች :-ቁረአንን ከትክክለኛው አነባበብ መቀየር (ማዘንበል) ማለት ሲሆን:: ለህን ማለት ስህተት ሲሆን በሁለት እንከፍለዋለን 1=ለህኑል ጀልይ ይህ አይነት ስህተት በተጅዊድ ትምህርት ዘርፍ ጠለቅ ያለ እውቀት ያለውም ይሁን የሌለው ማንኛውም ቁረአን ማንበብ የሚችል ሰው በቀላሉ መለየተረ የሚችለው የስህተት አይነት ነው ምሳሌ ሱረቱል ፋቲሀ 8.7K views04:34