Get Mystery Box with random crypto!

አቃተኝ ውስጤ የነበሩት መልካም ምኞቶቼ ሲፈራርሱ ይታወቀኛል..ከአይኖቼ እየወረደ የሚንጠባጠበው እን | 🦋የኔ ማስታወሻ ✍️በየአብ📓

አቃተኝ ውስጤ የነበሩት መልካም ምኞቶቼ ሲፈራርሱ ይታወቀኛል..ከአይኖቼ እየወረደ የሚንጠባጠበው እንባዬን ማስቆም አልቻልኩም ...የሆነ ነገር እያበሳጨኝ ነው ሰውነቴ እጆቼ..ከንፈሬ ሁሉ በምሬት ይንቀጠቀጣል...በእጆቼ የያዝኳቸው ሮዝ ቀለም ክብ እንክብሎች ህይወቴን ቢቋጩት ብዬ ተመኘሁ...ምን ላርግ እያጣሁት መሆኑን መቋቋም አቃተኝ...እኔ ሞቼ የሱን ኑሮ ማሠብ ይከብዳል
..እሺ ይሄንን ሁሉ ነገር እንዴት ነው የምችለው ..???

#YEAB

@Queenyab