Get Mystery Box with random crypto!

ብቻ ምን አለፋህ ... ይሄ ልቤ ደሞ ሰውን ይወዳል …የመቀየምን ጥግ አያውቅበትም … እሱ | 🦋የኔ ማስታወሻ ✍️በየአብ📓

ብቻ ምን አለፋህ ...

ይሄ ልቤ ደሞ ሰውን ይወዳል …የመቀየምን ጥግ አያውቅበትም …

እሱ መስታወቴ ነው ያደፈውን ማንነቴን እማይበት…

እሱ ሰላሜ ነው

#YEAB


@Queenyab