ሁሉም ሰው በህይወቱ የሚያልፍበት አንድ መንገድ አለ፤ እርሱም ድካም ይባላል። ታድያ በድካም ውስጥ ሆነን የፀሎት ህይወታችን ሲጠወልግ ፤ በቃሉ የገነባነው መንፈሳዊ ብርታት ሲደረመስብን፤ የህይወት ምንጭ ከሆነው መንፈስ ቅዱስ ርቀን መንፈሳዊ ድርቅ ሲከሰትብን አንድ ድምጽ እናሰማለን #ዘመናችንን_እንደ_ቀድሞ_አድስ! @nazrawi_tube 63 views18:52