ለዘፈን እጅ የማይሰጥ ትውልድ ይሄ ነው። "በመንፈሳዊ ቅኔ የሰከረ ለክርስቶስ የሸፈተ መልካም ወጣት ነው።" የማንን አዲስ መዝሙር ማዳመጥ ትፈልጋላችሁ??? ከታች ያለውን መስፈንጠሪያ በመጫን የተወዳዶቹን ዘማሪያንን መዝሙር ማግኘት ትችላላችሁ። 3.0K views13:19