2022-08-25 19:37:06
ልዩ የዳዕዋ ፕሮግራም በቂልጦና በአካባቢዋ !
በአላህ ፍቃድ በዕለተ ዓርብ 13/12/2014/በተለያዩ ወንድሞች :-
ልዩ የሆነ የዳዕዋ ፕሮግራም በቂልጦና በአካባቢዋ የሚገኙ መስጂዶች የሚያደርጉ ስለሆነ ቅርብም ሩቅም ያላችሁ እህት ወንድሞች መገኘት የቻላችሁ እንድትገኙ ተጋብዛችኋል !
ፕሮግራሞቹ እንደሚከተለው ይሆናል :-
በኡስታዝ አቡ ሙሀመድ ሙነወር ሙዘሚል :-
የጁሙዓ ኹጥባ :-ኦጎሮ { ሸህ ኽሊል መስጂድ}
• • • • • • • • • • • • • • • • • • •
ወንድማችን :-አህመድ አቡ ሳራ
የጁሙዓ ኹጥባ :-ሰነን{ዑመር መስጂድ}
• • • • • • • • • • • • • • • • • • •
ወንድማችን :-ሸውካኒ አቡ አብደላህ
የጁሙዓ ኹጥባ :-ዲኖ{ነስር መስጂድ}
• • • • • • • • • • • • • • • • • • •
ወንድማችን:-አብድረህማን
የጁሙዓ ኹጥባ :-ኡንጀዳ{ርድዋን መስጂድ}
• • • • • • • • • • • • • • • • • • •
ወንድማችን:-አቡ ያስር አሊይ
ከመግሪብ በኃላ ሙሀደራ :- ጎዳ {ሀይደር መስጂድ}
• • • • • • • • • • • • • • • • • • •
ወንድማችን:-ፋኣድ ሀሰን እና አቡበክር
ከመግሪብ በኃላ ሙሀደራ :- ሰነን {ዑመር መስጂድ}
• • • • • • • • • • • • • • • • • • •
ወንድማችን:-ሰኢድ ሙሀመድ
ከመግሪብ በኃላ ሙሀደራ :-ዲኖ{ነስር መስጂድ }
༺═──•••✿❒ ❒✿•••──═༻
የሰማችሁ ላልሰሙት በማሰማት የአጅሩ ተካፋይ ይሁኑ::
https://t.me/joinchat/fGeZbuAw3Ek1Y2Vk
489 views16:37