2022-09-01 17:39:50
ልዩ የዳዕዋ ፕሮግራም በቂልጦና በአካባቢዋ !
በአላህ ፍቃድ በዕለተ ዓርብ 27/12/2014/በተለያዩ ወንድሞች :-
ልዩ የሆነ የዳዕዋ ፕሮግራም በቂልጦና በአካባቢዋ የሚገኙ መስጂዶች የሚያደርጉ ስለሆነ ቅርብም ሩቅም ያላችሁ እህት ወንድሞች መገኘት የቻላችሁ እንድትገኙ ተጋብዛችኋል !
ፕሮግራሞቹ እንደሚከተለው ይሆናል :-
ወንድማችን አብዱል ሀቅ
:- የጁሙዓ ኹጥባ :-ኦጎሮ { ሸህ ኽሊል መስጂድ}
• • • • • • • • • • • • • • • • • • •
ወንድማችን :-አብደላ ደራውት
የጁሙዓ ኹጥባ :-ሰነን{ዑመር መስጂድ}
• • • • • • • • • • • • • • • • • • •
ወንድማችን :-አቡ ፋሩቅ ኡበይድ
የጁሙዓ ኹጥባ :-ዲኖ{ነስር መስጂድ}
• • • • • • • • • • • • • • • • • • •
ወንድማችን:-ሁዘይፋ በድረዲን
የጁሙዓ ኹጥባ :-ኡንጀዳ{ርድዋን መስጂድ}
• • • • • • • • • • • • • • • • • • •
ወንድማችን:-ኢድሪስ ሀምዛ እና አቡበክር
ከመግሪብ በኃላ ሙሀደራ :- ጎዳ {ሀይደር መስጂድ}
• • • • • • • • • • • • • • • • • • •
ወንድማችን:-ፈውዛን እና ጀማል መሀመድ
ከመግሪብ በኃላ ሙሀደራ :- ሰነን {ዑመር መስጂድ}
• • • • • • • • • • • • • • • • • • •
ወንድማችን:-ሙስአብ እና አልባኒ
ከመግሪብ በኃላ ሙሀደራ :-ዲኖ{ነስር መስጂድ }
ወንድማችን:-ኣደም እና ኢብራሂም
ከመግሪብ በኃላ ሙሀደራ :-{ሙባረክ መስጂድ }
༺═──•••✿❒ ❒✿•••──═༻
የሰማችሁ ላልሰሙት በማሰማት የአጅሩ ተካፋይ ይሁኑ::
https://t.me/joinchat/fGeZbuAw3Ek1Y2Vk
293 views14:39