Get Mystery Box with random crypto!

Psycology

የቴሌግራም ቻናል አርማ psycolo19gy — Psycology P
የቴሌግራም ቻናል አርማ psycolo19gy — Psycology
የሰርጥ አድራሻ: @psycolo19gy
ምድቦች: ያልተመደበ
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 184
የሰርጥ መግለጫ

@psych1919

Ratings & Reviews

1.50

2 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

0

4 stars

0

3 stars

0

2 stars

1

1 stars

1


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 2

2022-03-27 20:47:37
@psycolo19gy
110 views17:47
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-03-25 13:08:00
@psycolo19gy
120 viewsedited  10:08
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-03-24 12:55:01 ራስን ማሸነፍ!

ራስህን ማሸነፍ ማለት ከስሜትህ በላይ መሆን ማለት ነው፤ መተኛት እያማረህ ከተነሳህ፣ እየደበረህም ቢሆን ስፖርቱን ከሰራህ፣ መዝናናት እያማረህ ወጥረህ ከሰራህ፣ ፈታ ማለት ፈልገህ ካጠናህ ካነበብክ ወይ ደግሞ ማርፈድ እያማረህ በጊዜ ከገባህ የሚገርም ጠንካራ ማንነት እየገነባህ ነው፤ ራስን ማሸነፍ እሱ ነው።

ደስ ሲለውማ ሁሉም ጠዋት ይነሳል እኮ፤ ጥሩ ሙድ ላይ ሲሆን ሁሉም ስፖርት ይሰራል ሁሉም ያነባል ራሱን ያሻሽላል፤ አንተ ግን ሁሌም ሳትሰለች ለውጥ ላይ ከሆንክ በቅርቡ ከምታደንቃቸው ሰዎች እኩል ሆነህ ራስህን ታገኘዋለህ፤ ስኬት ሌላ ሚስጥር የለውም የማይቆም ጥረት ነው!
#Inspire_Ethiopia
@psycolo19gy
125 views09:55
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-03-23 07:26:22 ሁሌም ትኩረታችንን እራሳችን ላይ እናድርግ ስለ ራሳችን እንወቅ እንመርምር ለመለወጥ እንጣር ጥረታችን ግን ቀጣይነት ይኑረው ።
መለወጥ ምንፈልገውን ነገር ለመለወጥ ትልቅ አቅም ውስጣችን አለ እና እሱን እንጠቀምበት ።
@psycolo19gy
117 viewsedited  04:26
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-03-22 07:38:55 ደስተኛ እና አመስጋኝ ለመሆን የግድ የፈለግነው ነገር ሁሉ ሊኖረን አይገባም
ያለንን ብናውቅ ከምንፈልገው በላይ ነውና።
@psycolo19gy
115 viewsedited  04:38
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-03-21 18:52:05
@psycolo19gy
116 views15:52
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-03-19 12:13:52
@psycolo19gy
120 views09:13
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-03-18 16:58:35 Magic is believing in ur self...

@psycolo19gy
114 views13:58
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-03-18 08:47:56 አንድ ቀን ተጨምሮልሀል!

የጀመርከውን እንድትጨርስ፤ ያበላሸኸውን እንድታስተካክል፣ የልብህን መሻት እንድታሳካ አንድ ቀን ተጨምሮልሀል። ይሄን ቀን ለማግኘት ያልታደሉ ብዙ አሉና አመስግነህ ተጠቀምበት!
#Inspire_Ethiopia
@psycolo19gy
113 views05:47
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-03-17 08:12:15 ትንሽዬ ትዕግስት!

"ትዕግስት ይኑርህ ሁሉም ነገሮች ቀላል እስኪሆኑ ከባድ ነበሩ" ይለናል ፐርዢያዊው ገጣሚ ሰዓዲ። የጎደለህ ትንሽዬ ትዕግስት ነው እንጂ የምትፈልገው ነገር ካንተ አያመልጥም! ታገስ ማለት ግን ቁጭ ብለህ ተመልከት አይደለም፤ ጥረትህን ሳታቆም ጠብቅ ነው።
#Inspire_Ethiopia
@psycolo19gy
120 views05:12
ክፈት / አስተያየት ይስጡ