Get Mystery Box with random crypto!

ራስን ማሸነፍ! ራስህን ማሸነፍ ማለት ከስሜትህ በላይ መሆን ማለት ነው፤ መተኛት እያማረህ ከተነሳ | Psycology

ራስን ማሸነፍ!

ራስህን ማሸነፍ ማለት ከስሜትህ በላይ መሆን ማለት ነው፤ መተኛት እያማረህ ከተነሳህ፣ እየደበረህም ቢሆን ስፖርቱን ከሰራህ፣ መዝናናት እያማረህ ወጥረህ ከሰራህ፣ ፈታ ማለት ፈልገህ ካጠናህ ካነበብክ ወይ ደግሞ ማርፈድ እያማረህ በጊዜ ከገባህ የሚገርም ጠንካራ ማንነት እየገነባህ ነው፤ ራስን ማሸነፍ እሱ ነው።

ደስ ሲለውማ ሁሉም ጠዋት ይነሳል እኮ፤ ጥሩ ሙድ ላይ ሲሆን ሁሉም ስፖርት ይሰራል ሁሉም ያነባል ራሱን ያሻሽላል፤ አንተ ግን ሁሌም ሳትሰለች ለውጥ ላይ ከሆንክ በቅርቡ ከምታደንቃቸው ሰዎች እኩል ሆነህ ራስህን ታገኘዋለህ፤ ስኬት ሌላ ሚስጥር የለውም የማይቆም ጥረት ነው!
#Inspire_Ethiopia
@psycolo19gy