Get Mystery Box with random crypto!

የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የመኖሪያ ቤት ክፍተትን ለመሙላት እየተጠቀመ ያለው አማራጮች ፦ 1 | Prosperity Party A.A ብልፅግና

የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የመኖሪያ ቤት ክፍተትን ለመሙላት እየተጠቀመ ያለው አማራጮች ፦
1ኛ. የ5ሺህ ተገጣጣሚ ቤቶች ግንባታ፤

2ኛ. የ10ሺህ ምንም ገቢ የሌላቸው ዜጎች የሚሰሩ ቤቶችን ጨምሮ የመኖሪያ ህብረት ስራ ማህበራትን በማደራጀት፤

3ኛ. በመንግስትና በግል ባለሀብቶች አጋርነት (Public Private Partnership)፤

4ኛ. በሽርክና የመኖሪያ ቤት ማልማት (Joint Venture)፤

5ኛ. በሪል ስቴት እና በግል ቤት አልሚነት የተለያዩ የቤት ልማት አማራጮችን በመጠቀም የከተማውን ነዋሪ ባስቀደመ መልኩ መጠነ ሰፊ ስራዎች በመካሄድ ላይ ይገኛል።