Get Mystery Box with random crypto!

ወለጋ ሂዱና ምን እንደሆነ እወቁት ችግሩን!! 'አሁን የኢትዮጵያ ፖለቲከኞች እና አክቲቪስቶች እንዲ | Prosperity Party A.A ብልፅግና

ወለጋ ሂዱና ምን እንደሆነ እወቁት ችግሩን!!
"አሁን የኢትዮጵያ ፖለቲከኞች እና አክቲቪስቶች እንዲህ ብዬ ነበር ብሎ ለመናገር ካልሆነ በስተቀር፤ ለዕለቱ ለፌስቡክ ወሬ ካልሆነ በስተቀር፤ ለህዝብ ከሆነ መከታተል ነው። ወለጋ ሂዱና ምን እንደሆነ እወቁት ችግሩን!! እዚህ ተቀምጦ መጠየቅማ ማን ይከብደዋል? ከእንደዚህ አይነት ስሜት መውጣት ያስፈልጋል። ለማለት ብቻ ሳይሆን ችግሩ እንዳይፈጠር፣ ሀገር እንድትፀና ነው መረባረብ ያለብን።"

- ጠቅላይ ሚኒስትር ዶ/ር ዐቢይ አህመድ