Get Mystery Box with random crypto!

፡ በህይወት መንገድ በመንገዴ ብዙ ሰዎችን አይቻለው...ወሬው ተነጥ | 💞ሑረል ዐይን💞

፡ በህይወት መንገድ



በመንገዴ ብዙ ሰዎችን አይቻለው...ወሬው ተነጥቆበት ዝም ያለ፣ተስፋው አልቆ ተስፋ የቆረጠ፣ራሱን በሱስ የደበቀ፣መንገዱ አድክሞት መንገድ ዳር የተኛ ሰው...ግን ሁሉም እየሄደ ነው የቆመ የሚመስለውም እየሄደ ነበር...

https://telegram.me/Princess_of_Jennah