Get Mystery Box with random crypto!

ስነ ምግባርህ ከፍ ካላረገህ ስልጣንህ ከፍ አያረግህም! ስራወችህ ቆንጆ ካልሆኑ ልብሶችህ ቆንጆ አያ | 💞ሑረል ዐይን💞

ስነ ምግባርህ ከፍ ካላረገህ ስልጣንህ ከፍ አያረግህም!
ስራወችህ ቆንጆ ካልሆኑ ልብሶችህ ቆንጆ አያረጉህም!

ህይወት እንደዚህ ነች
ዲን..ስነ ምግባር.ጥሩ ማንነት.እነዚህን ካጣሀቸው መከበርን አትጠብቅ

የአላህ መልክተኛ ረሱል ﷺእንዲህ ብለዋል:-
ከጀነት እንስቶች መካከል አንዲት ሐውራ ወደ ምድር ብትመለከት ከምስራቅ እስከ ምዕራብ ብርሃኗ ያንፀባርቃል፤ባማረ ሽታም ምድርን ባወደች ነበር።
ይህንንና ሌሎችንም አስገራሚ ነገሮች ለማግኘት ይቀላቀሉን…

For any Comment:- @kursyyyy