ባለቤቷ ሆንኩኝ __ አይነ ግቡ ባትሆን ስሜት ባትሰጥም በውበት አማላ አፍዛ ባትጥልም ሲያዩአት ባታረካ አንጀት ባታርስም የሚደነቅ ውበት ሚስጥር ባይኖራትም ቁመትሽ ሎጋ ነው ባይባልላትም ሰሙን ባትታቀፍ ወርቁን ባታዝለውም ባለቤቷ ሆንኩኝ ለዚች አጭር ግጥም ከወደዱት ያጋሩ https://t.me/EdomGenetB https://t.me/EdomGenetB https://t.me/EdomGenetB ♡ ㅤ ❍ㅤ ⎙ㅤ ⌲ ˡᶦᵏᵉ ᶜᵒᵐᵐᵉⁿᵗ ˢᵃᵛᵉ ˢʰᵃʳᵉ ---------------------------------------- 267 views09:39