Get Mystery Box with random crypto!

እኒ'የታሪክ እናት እኒ'የታሪክ አባት ምን ሚስጥር አላቸው ለጥል አይመቹ የፍቅር ጌጥ ናቸው በሞቴ | የኔ' ማስታወሻ ...✍️

እኒ'የታሪክ እናት እኒ'የታሪክ አባት
ምን ሚስጥር አላቸው
ለጥል አይመቹ የፍቅር ጌጥ ናቸው
በሞቴ በሞቴ ግባ ቤቴ እያሉ
እግዜሐር ያውቃል ና ኢንሻአላህ ይላሉ

ጠብታ

ከፍቄ #
t.me/s37fe