Get Mystery Box with random crypto!

ያዙና ልቀቁን ብለው ከፎከሩ ያዙ ልቀቋቸው እንደ ወፍ ይብረሩ ሲበሩ ሲበሩ ሲበሩ ከዋሉ አንድ የዛ | የኔ' ማስታወሻ ...✍️

ያዙና ልቀቁን ብለው ከፎከሩ
ያዙ ልቀቋቸው እንደ ወፍ ይብረሩ
ሲበሩ ሲበሩ ሲበሩ ከዋሉ
አንድ የዛፍ ቅርንጫፍ ማረፊያ ያጣሉ

ጠብታ
ከፍቃዱ #
t.me/s37fe