Get Mystery Box with random crypto!

'ሰላም' የሰው ስም ብቻ ሆኖ ይቅር ? The face of W.a.r ሳልቫዶር ዳሊ በ1940 አካባ | ሽርፍራፊ ድልድዮች

"ሰላም" የሰው ስም ብቻ ሆኖ ይቅር ?

The face of W.a.r ሳልቫዶር ዳሊ በ1940 አካባቢ የሳለው ስዕል ነው። ያን ጊዜ በስፔይን የእርስ በእርስ ጦCነት ተገባድዶ የሁለተኛው የአለም ጦCነት ሊጀመር አከባቢ ነው። በዚህ ጊዜ ነው ዳሊ ስዕሉን የሳለው።

ሰላም የሰው ስም ብቻ ሆኖ ይቅር ? አድካሚ ነው ብቻ... አድካሚ ... አንዳንዴ ተስፋ ማድረግም እኮ ይደክማል።

@poemmylove
@poemmylove